NEWS /

ENA

Top

21

የህዳሴው ጉዞ መነሻና መድረሻ...... ገብረህይወት ካህሳይ ( አዳማ ኢዜአ )

Tuesday 2nd of December 2014 05:48:34 PM  |  ENA

የህዳሴው ጉዞ ረጅም ነው። ከ40 እስከ 45 ዓመታት የሚደርስ ጊዜን ይጠይቃል። ይህ ማለት ጉዞው የቅብብሎሽ መሆኑን ያረጋግጣል። የጀመርነውን ለደረሱልን ወጣቶቻችን እናስረክባለን።እነሱም ለተተኪዎቻቸው አሳልፈው ይሰጣሉ----እያለ የህዳሴው ጉዞ ይቀጥላል _ይሳካል። መነሻችን የህዳሴውን ጉዞ ማሳካት ነው። በህገ…

21

አህጉራዊ ኃላፊነት ከትናንት እስከ ዛሬ --ይታወቅ ባለምላይ /ኢዜአ/

Friday 28th of November 2014 02:06:21 PM  |  ENA

የማንነት ፖለቲካ ተንታኞች እንደሚስማሙበት አብዛኛው የሰው ልጆች ጥያቄ ካደጉበት አካባቢ ማህበረሰብ የአኗኗር ዘይቤና የመልክዓ ምድር አሰፋፈር ሁኔታዎች ይመነጫል። እነዚህ ከአካባቢው የተወረሱ የጋራ ማንነቶች እንዲያድጉና እንዲጎለብቱም ሙሉ እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውን ብሎም ህይወታቸውን መስዋዕት ያ

21

ዋተር ሃያሲስ.....ጣና ኃይቅን........ ከአስራት ፈጠነ /ባህርዳር ኤዜአ/

Friday 28th of November 2014 01:35:26 PM  |  ENA

በማይፈለግበት ቦታ የሚበቅል እፅዋት ሁሉ አረም ነው የሚል ቆየት ያለ ሳይንሳዊ አባበል አለ።አረም የሰብልን ምግብ ተሻምቶ በማቀጨጭ ፍሬ አልባ እንዲሆን በማድረግ በኩል ጉዳቱ የከፋ ነው። አረም በውሀ ውስጥ የሚገኙ ብዝሀ ህይወትን በማበላሸትም ተጽእኖ እንደሚፈጥር ይታወቃል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአየር ንብ

21

"ምርጫ ቦርድ በተሻለ ጥንካሬ ላይ ይገኛል".... .ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ....ዜና ትንታኔ በወንድማገኝ ሲሳይ (ከአሰላ ኢዜአ)

Friday 28th of November 2014 01:18:49 PM  |  ENA

ምርጫ የዜጎች የውሳኔ ሰጪነት መገለጫና የሥልጣን ባለቤትነት ማረጋገጫ ነው።ዜጎች ወኪሎቻቸውን ካለማንም ጣልቃ ገብነት በነጻና ዴሞክራሲያዊ መንገድ የሚመርጡበት መሆኑም እንዲሁ። በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ዜጎች የቋንቋ፣ የሃይማኖትና ፆታ ልዩነት ሳይደረግባቸው በእኩልነትና ነፃነት ፍላጎ…

21

'' ግጭትን ለልማት ''- ገብረህይወት ካህሳይ ( ከአዳማ ኢዜአ ) ዜና ሀተታ

Friday 28th of November 2014 07:18:12 AM  |  ENA

ግጭት በጥበብ፣ በብልሃትና በአግባቡ መፍታት ካልተቻለ ጣጣው ብዙ ነው። እልቂት ሊያስከትል ይችላል። ልማትን ጠልፎ ይጥላል። የዴሞክራሲ ጉዞን ያደናቅፋል። ግጭትን ወደ መልካም ሁኔታ መለወጥ ደግሞ ብልህነት ነው። መልካም ሁኔታው ልማትና እድገት ይዞ ይመጣል። ፍትሃዊነት የተላበሰ፣ የጋራ ተጠቃሚነትን ያረ

21

ከጃፓን የምንማረው-አሸናፊ አራርሳ (ኢዜአ)

Friday 28th of November 2014 06:49:04 AM  |  ENA

ከሩቅ ምስራቅ አገሮች መካከል አንዷ የሆነችው ጃፓን በፓሲፊክ ባህር የተከበበችና በምስራቅ ከቻይና፣ ከደቡብ ኮሪያና ከሩሲያ የምትዋሰን አገር ናት፡፡ አገሪቱ እ.ኤ.አ በ1603 ለበርካታ ዓመታት የእርስ በእርስ ጦርነት ተካሂዶባታል።ከ200 ዓመታት በላይ በወታደራዊ አገዛዝ ውስጥም ቆይታለች፡፡ የኢንዱስትሪ እድገ

21

’’ …ያሁሉ ካለፈ…!! ’’ በእንግዳው ከፍያለው ከባ/ዳር ኢዜአ ፊቸር

Thursday 27th of November 2014 04:01:36 PM  |  ENA

’’ያሁሉ ካለፈ… !!’’ የሚለው ድምጽ እንደ ወፎች ዝማሬ አሁንም ድረስ በእዝነ ህሊናዬ ይሰማኛል። አዎ አሁንም እንደ ወንዝ ፏፏቴ ጭል ጭል ሲል አደምጠዋለሁ። እንደ አንበሳ እያገሳ በእድሜ ዘመኔ የቀጠለም ይመስለኛል። አዬ ልጅነት ደጉ፣ በህጻንነቴ እየሰማሁት ያደኩት ዝማሬ አሁንም ድረስ በጆሮዬ እያቃጨለ ቢ

21

የስጦታዎች ሁሉ ታላቅ ስጦታ.....ከብሩህ ኮከብ ባ/ዳር ኢዜአ

Wednesday 26th of November 2014 04:44:02 PM  |  ENA

በተመራማሪነት፣ በስራ ፈጣሪነት፣ በጀግንነት....ወዘተ በግልና በተናጠል ትላልቅ ስራዎችን በማከናወን የሀገራቸውን ስም ከማስጠራት አልፈው ለዓለም ኩራት የሆኑ በርካታ ስመ ጥር ሰዎች ይገኛሉ፡፡  ስመጥር ሰዎችን ለሰሩት ተግባር ዕውቅና መስጠትና ለበለጠ ፈጠራ ማነሳሳት የተለመደ ነው፡፡ በምርምርና በፈጠራ…

21

ትንሳኤውን ያበሰረ.... ብሩህ ኮከብ /ከባህርዳር ኢዜአ/

Tuesday 25th of November 2014 02:58:05 PM  |  ENA

የሰው ልጅ በዚች ዓለም በህይወት እስካለ ድረስ ራሱን ለማኖር፣ ቤተሰቡን ተንከባክቦ ለማሳደግ፣ የሀገሩን ዕድገት ለማፋጠን መስራት፣ መውጣት፣ መውረድ... ግድ ይለዋል። እንደየሀገራቱ የአመጋገብ ባህልና ወግም ዓለም ለምግብነት የምትጠቀምባቸው አይነቶች ስፍር ቁጥር የላቸውም፡፡ ለዚህ ደግሞ በዓለም ላይ የ

21

ኢትዮጵያና የምእተ ዓመቱ የልማት ግቦች ከየቻለ አስማማው /ኢዜአ/

Sunday 23rd of November 2014 01:21:04 PM  |  ENA

እንደ አውሮጳውያኑ የዘመር ቀመር ከ1990 እስከ 2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ የአዳጊ አገራትን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል በዚህም የአገራቱን ሁለንተናዊ እድገት ለማፋጠን የድርጊት መርሀግብር መንደፍ አስፈላጊነትን በማመን ነበር የተባበሩት መንግስታት የልማት ግቦችን ያስቀመጠው። የምእተዓመቱ የልማት ግብ አገራቱ ሊያሳኩ ይWE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.