Top

21

በአትሌቲክሱ ያለው አደረጃጀትና የማስፈጸም አቅም ውስንነት

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Sport

በአገሪቱ ቀደምት ከሆኑት የስፖርት አደረጃጀቶች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተጠቃሽ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ ውድድሮች ያስመዘገበቻቸው አንፀባራቂ ውጤቶች ከአትሌቲክሱና አትሌቲክሱ ጋር የተያያዙ ለመሆናቸው አያከራክርም፡፡ ይኼው የአትሌቲክሱ ተጠቃሽነት በብቸኝነት እንደቀጠ

21

ብዙዎችን ያከራከረው የዋሊያዎቹ ጉዞ

Wednesday 2nd of December 2015 11:37:17 AM  |  Reporter Sport

38ኛው የምሥራቅ አፍሪካና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) የእግር ኳስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከተጀመረ አንድ ሳምንቱን አጠናቋል፡፡ 11 ተካፋይ አገሮችና አንድ ተጋባዥ አገርን ይዞ ከኅዳር 11 ጀምሮ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ውድድር ሲያደርግ ቆይቶ ስምንት አገሮች ሲሰናበ…

21

በአዲስ አበባና ሦስት ዋና የክልል ክተሞች የጁዶ ስፖርት ሴሚናር ተካሄደ

Wednesday 2nd of December 2015 11:34:46 AM  |  Reporter Sport

በአዲስ አበባ ኢንተግሬትድ ማርሻልአርት ፌዴሬሽን ሥር የሚመራው የጁዶ ስፖርት በአዲስ አበባ፣ ሐዋሳ፣ አዳማና መቐለ ሴሚናር መካሄዱን ማ&…

21

ፊፋ ለ2016 የኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ዳኞችን ዝርዝር ይፋ አደረገ

Saturday 28th of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Sport

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ለ2016 የውድድር ዓመት ኢንተርናሽናል የእግር ኳስ ጨዋታዎችን የሚያጫውቱ ዋናና ረዳት ኢትዮጵያውያን ዳኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ የፊፋ ዳኞች ዲፓርትመንት እንዳስታወቀው ከሆነ፣ በዋና ዳኝነት ባምላክ ተሰማ፣ ኃይለ እየሱስ ባዘዘው፣ ዘካርያስ ግርማ…

21

ገንዘቤ ዲባባ የ2015 ምርጥ አትሌትነትን ክብር አሸነፈች

Saturday 28th of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Sport

በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የስኬታማነት ታሪክ ሲወሳ የዲባባ ቀነኒ ቤተሰብ በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ነው፡፡ ከዚህ ቤተሰብ የተገኘችው ገንዘቤ ዲባባ ባለፈው የውድድር ዓመት ያጣችውን የዓመቱ የዓለም ምርጥ አትሌትነት ክብር ዘንድሮ አሳክታለች፡፡ የአትሌቷ የአሸናፊነት ዜና መታወቅ የነበረ

21

ሴካፋ ያጎላው የእግር ኳሱ ችግር

Saturday 28th of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Sport

38ኛው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) የእግር ኳስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከተጀመረ ሰነባብቷል፡፡ ወደ ሩብ ፍጻሜ የገቡት ስምንት ቡድኖችም ኅዳር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያከናወኑት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታዎቹ በሐዋሳ ስታዲየም እንዲጠና…

21

አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመዋቅር ለውጥ ሊያደርግ ነው

Wednesday 25th of November 2015 08:08:35 AM  |  Reporter Sport

-  አዳዲስ መምርያዎችና የቀድሞ አሠልጣኞች ወደ ኃላፊነት ይመጣሉ ተብሏል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤቱን እንደ አዲስ በማደራጀት ነባር መምሪያዎችን በመከፋፈል አዳዲስ መምርያዎችን በመፍጠር፤ እንዲሁም ቀደም ሲል የነበሩ አሠልጣኞችን ዳግም በመመለስ መዋቅራዊ ለውጥ ሊያደርግና አሠራሩን ሊ…

21

ታላቁ አትሌት በታላቁ ሩጫ ስንብቱን ይፋ አደረገ

Wednesday 25th of November 2015 08:07:18 AM  |  Reporter Sport

እሑድ ኅዳር 12 ቀን 2008 ዓ.ም. መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ፣ ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከውድድር ዓለም በክብር መሰናበቱን አብስሯል፡፡ በምዝገባ በተረጋገጠው ቁጥር መሠረት 40,000 ታዳሚዎችን ያሳተፈው የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ ከኃይሌ የክብር ሽኝት ጎን ለጎን በተለያዩ…

21

በአገሪቱ እግር ኳስ የተዘነጋው መሠረታዊ ጉዳይ

Saturday 21st of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Sport

በአገሪቱ በሁሉም አቅጣጫዎች ሰሞንኛው የእግር ኳስ ወሬ ውጤትንና ውበት ያለውን የእግር ኳስ እንቅስቃሴ የተመለከተ ነው፡፡ ይህን ፍላጎትና ውጤት ዕውን ለማድረግ በምን መነሻ ነው? የሚለው ስለመዘንጋቱ ደግሞ በሌላ ወገን የሚናገሩ አሉ፡፡ እንደ ብዙዎች የእግር ኳስ ተመልካቾች ዕምነት የአገሪ…

21

አቶ ጁነዲን ባሻ በምርጫው ሳይሳካላቸው ቀረ

Saturday 21st of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Sport

የመካከለኛውና ምሥራቅ አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሊካሄድ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በተከናወነው የውድድሩ ጠቅላላ ጉባዔ በኢንተርኮንቲኔንታል  ሆቴል በተደረገው ስብሰባ፣ ለዞኑ ፕሬዚዳንት ተወዳድረው የነበሩት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ጁነዲን ባሻ

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.