Top

21

ሐበሻ ሲሚንቶ በኃይል አቅርቦት ማነስ የተነሳ ለከፍተኛ ወጪና ኪሳራ መዳረጉን ገለጸ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Business

-የፋብሪካ ግንባታውን 70 ከመቶ አጠናቋል…

21

አምስት ሚሊዮን ለሚደርሱ ዜጎች የሚውል የከተማ ሴፍቲኔት በመጪው በጀት ዓመት መተግበር ይጀምራል ተባለ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Business

-ምሁራን በከተማ የሚታየው የገቢ ልዩነት አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ገልጸዋል…

21

አዋሽ ባንክ ከ860 ሚሊዮን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Business

-  የ2.5 ሚሊዮን ብር የበጎ አድራጎት ድጋፍ አደረገ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር፣ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት  861.8 ሚሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡንና የባንኩ  ዓመታዊ አጠቃላይ ገቢም ዓምና ካስመዘገበው 1.9 ቢሊዮን ብር ወደ 2.3 ቢሊዮን ብር ማደጉን አስታወቀ፡፡  ገቢ የ19.8 በመቶ ዕድገት

21

ከኮፐንሃገን እስከ ፓሪስ የኢትዮጵያ ያልተመለሱ ጥያቄዎች

Wednesday 2nd of December 2015 09:47:02 AM  |  Reporter Business

የሰው ልጅ ፍላጎቱን ለማሟላት ሲል በተፈጥሮ ሥርዓት ላይ ጣልቃ በመግባት በሚያደርሰው ተፅዕኖ ሳቢያ ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ መናጥ ከጀመረች ሰነባብታለች፡፡ ከመሠረታዊ እስከ ልዕለ ኃያልነት ያለውን የሰው ልጅ የማይጠረቃ ፍላጎት ስታስተናግድ የኖረችው ተፈጥሮ መልሳ የሰው ዘሮችን ማጥ

21

የአፍሪካ የኢኮኖሚ ምሁራን ስለግብርናው ዘርፍ ምን ይላሉ?

Wednesday 2nd of December 2015 09:45:46 AM  |  Reporter Business

በዓመት ሁለት ጊዜ እየተሰባሰቡ የሚወያዩት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች፣ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተገናኙበት ወቅት በአኅጉሪቱ ግብርና ዘርፍ ላይ መደረግ ስለሚገባው መዋቅራዊ ለውጥ ትኩረት ሰጥተዋል፡፡ ሰባ ከመቶ የአፍሪካ ሕዝብ በግብርና ዘርፍ ላይ የተመሠረተ ሕይወት ቢኖረውም፣ ግብር

21

ዓባይ ኢንሹራንስ ከሦስት ዓመት ኪሳራ በኋላ ወደ አትራፊነት መሸጋገሩን አስታወቀ

Wednesday 2nd of December 2015 09:45:11 AM  |  Reporter Business

ከምሥረታው ጀምሮ ላለፉት ሦስት ዓመት እንደጀማሪ የንግድ ኩባንያ ኪሳራ ሲያስተናግድ የቆየው ዓባይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር፣ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ትርፋማነት በመሸጋገር 26 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማስዝገብ መቻሉን ይፋ አደረገ፡፡  የዓባይ ኢንሹራንስ የዳይሬክተሮች ቦርድ

21

የመካከለኛ ገቢ ኢኮኖሚ ለመፍጠር የሚደረገው እንቅስቃሴ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ

Saturday 28th of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Business

መንግሥት በመጪዎቹ አሥር ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ መካከለኛ ገቢ ያላት አገር ትሆናለች በማለት እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገው የተባበሩት መንግሥታት የንግድና የልማት ጉባዔ ገለጸ፡፡ ተቋሙ የዘንድሮውን ያላደጉ አገሮች ዓመታዊ ሪፖርት፣ ‹‹ትራንስፎርሚንግ ሩራል ኢኮ…

21

በደቡብ ክልል ድርቅ የመታት ማረቆ

Saturday 28th of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Business

ወ/ሮ አይሻ ጩሜሮ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን፣ ማረቆ ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ የ10 ልጆች እናት የሆኑት ወ/ሮ አይሻ ልጆቻቸው አባት አጠገባቸው ባይኖሩም ቤተሰቦቻቸውን በሚገባ እየመሩ የተሻለ ሕይወት ሲመሩ ቆይተዋል፡፡  በማሳቸው የሚያመርቱት ምርት በአካባቢው ካሉ አርሶ አደሮች በተለይም ከሴት…

21

አዲስ የተሾሙት የጃይካ ዓለም አቀፍ ፕሬዚዳንት ለኢትዮጵያ የሚደረጉ ድጋፎች እንደሚቀጥሉ አስታወቁ

Saturday 28th of November 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Business

በጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ)ን በመላው ዓለም በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ የተሾሙት ዶ/ር ሺኒቺ ኪታኦካ የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ሲሰጥ የቆየው የዕርዳታ፣ የቴክኒክና ሌሎችም ድጋፎች በፕሬዚዳንትነታቸው ዘመንም እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡ …

21

ቱርኮቹ ሐር ደዋሪዎች

Wednesday 25th of November 2015 06:58:43 AM  |  Reporter Business

ከጥቂት ቀናት በፊት የቡድን ሃያዎቹን መሪዎች ያስተናገደችው፣ እስያና አውሮፓን የምታገናኘው (ዩሮኤሽያን) ታናሽቱ እስያ ወይም ቱርክ ከመስተንግዶዋ ጎን ለጎን ባህላዊ እሴቶቿንም የቡድን ሃያዎቹ ልዑካን ይታደሙላት ዘንድ ጀባ ብላ ነበር፡፡  ብርና ወርቅ እንዳመቻቸው እያነጠሩ ባጌጠ ጥበብ

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.