Top

19

በለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት ቱፋ አሸነፈች

Monday 27th of April 2015 02:36:49 PM  |  ETV Athletics

የ2015ቱ የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት ቱፋ  አሸነፈች፡፡   አትሌት ትዕግስት በ2፡23፡21 በሆነ ሰዓት ነው ወድድሩን በበላይነት ለማሸነፍ የበቃችው፡፡ በውድድሩ ኬንያውያን እርስ በርስ እንደሚፎከላከሩበት ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም ትዕግስት ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስ ቱፋ ሳትጠበ

19

ትግስት ቱፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች

Sunday 26th of April 2015 03:29:58 PM  |  ETV Athletics

38ሺህ ተወዳዳሪዎችን ባሳተፈው የለንደን ማራቶን በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት ቱፋ አሸናፊ ሆናለች፡፡ ትዕግስት ውድድሩን ለማጠናቀቅ 2 ሰዓት ከ23 ደቂቃ ከ21 ሰከንድ ወስዶባታል፡፡ ባስመዘገበችው ውጤት ትዕግስት የኬኒያውያን ሴት አትሌቶችን የአራት ተከታታይ ዓመታት የድል ጉ…

19

ገንዘቤ ዲባባ የዓመቱ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ሆና ተመረጠች

Wednesday 15th of April 2015 05:27:54 PM  |  ETV Athletics

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ የላውሬስ የዓመቱ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ሆና ተመረጠች፡፡ የላውሬስ ሽልማት በየዓመቱ በስፖርቱ ጎልቶ ለወጡ ስፖርተኞች የሚሰጥ የክብር ሽልማት ነው። የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማህበር ባወጣው ዘገባ ገንዘቤ  በአትሌቲክሱ ዘርፍ የዘንድሮ የላውሬስ ሽል…

19

ኢትዮጵያ ሻምፒዮናውን ሶስተኛ ሆና አጠናቀቀች

Sunday 8th of March 2015 05:44:40 PM  |  ETV Athletics

ኢትዮጵያ ያዘጋጀችውን 12ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ሆና አጠናቀቀች፡፡ ናይጀሪያ እና ደቡብ አፍሪካ 1ኛ እና 2ኛ በመሆን የሻምፒዮናውን ንግስና ደፍተዋል፡፡ ኢትዮጵያ 6 ወርቅ፤ 12 ብር እና 10 ነሐስ በድምሩ 28 ሜዳሊያ በማግኘት ነው ውድድሯን በሶስተኝነት ያጠና…

19

በህዝቡ እንግዳ ተቀባይነት መደሰታቸውን ሻምፒዮናው ተሳታፊዎች ገለጹ

Sunday 8th of March 2015 03:57:55 PM  |  ETV Athletics

በኢትዮጵያውያን እንግዳ ተቀባይነትና የሆቴሎች መስተንግዶ መደሰታቸውን በ12ኛው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳታፊዎችና የተለያዩ አገራት ተወካዮች ገለጹ። ኢዜአ ያነጋገራቸው የተለያዩ አገራት አትሌቶች እንደተናገሩት የሆቴሎች መስተንግዶ፣ በህዝቡ እንግዳ ተቀባይ

19

ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወርቆችን አገኘች

Saturday 7th of March 2015 05:34:14 PM  |  ETV Athletics

በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ወርቆችን አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያ በ5ሺህ ሜትር ሴቶች ወርቅ እና ብር፤ በተመሳሳይ ርቀት የሴቶች ዕርምጃ ውድድር ወርቅ እና ብር አግኝታለች፡፡ ኢትዮጵያ በ10ሺ

19

ናይጀሪያ የሻምፒዮኑን መሪነት ተቆናጠጠች

Friday 6th of March 2015 05:33:44 PM  |  ETV Athletics

የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ናይጀሪያን የውድድሩ  ፈርጥ አድርጓታል፡፡ ደቡብ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ ናይጀሪያን ተከትለው ሻምፒዮናውን እየመሩ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያ በሁለተኛው ቀን የውድደር ውሎ አንድ ወርቅ ሁለት ብር እና አንድ ነሐስ በማግኘት የሻም…

19

ላሚን ዲያክ በኢትዮጵያ አሸኛኘት ተደረገላቸው

Wednesday 4th of March 2015 01:35:46 PM  |  ETV Athletics

ለዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ማህበር ፕሬዝዳንት ላሚን ዲያክ በኢትዮጵያ አሸኛኝት ተደረገላቸው። በአሸኛኘት ስነ ስርዓቱ ላይ ላሜን ዲያክ የምርጥ አትሌቶች መገኛ በሆነችው ኢትዮጵያ እንዲህ አይነቱን ስነ ስርዓት መከናወኑ ትልቅ ደስታ ነው ብለዋል። ላሚን ዲያክ ለስፖርቱ እድገት ላበ

19

የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ሀሙስ በአዲስ አበባ ይጀመራል

Tuesday 3rd of March 2015 02:37:23 PM  |  ETV Athletics

12ኛ የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀሙስ የካቲት 25/2007 በአዲስ አበባ ስታዲዮም በድምቀት ይጀመራል፡፡ ለአራት ቀናት በሚካሄደው ሻምፒዮና 39 የአፍሪካ ሀገራት ተሳታፊ እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡ ይህም እስካሁን ከተካሄዱት 11 ሻምፒዮናዎች በተሳታፊ ሀገሮች ቁጥር ከፍተኛው እን

19

የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ በአዲስ አበባ ጉባኤውን ሊያደርግ ነው

Thursday 26th of February 2015 03:31:54 PM  |  ETV Athletics

26ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ ጉባኤ በመጪው የካቲት 23 እና 24 በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሊካሄድ ነው፡፡ ጉባኤውን የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነንን እንደሚከፍቱት ይጠበቃል፡፡ የአፍሪካ አትሌቲክስ አመራሮች የየሀገራቸውን የስራ ሪፖርት

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.