Top

19

በሙስና የተጠረጠሩት የኦሮሚያ ባለሥልጣን የተመሠረቱባቸው ክሶች ውድቅ ተደርገው እንዲፈቱ ጠየቁ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የክልሉ ገቢዎችና ጉምሩክ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው…

19

በማረሚያ ቤት አለመኖራቸው በተገለጸው አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ የቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

በሽብር ድርጊት ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው ማረሚያ ቤት በሚገኙት በእነ ዘመኑ ካሴ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት በተቆጠሩት የግንቦት ሰባት አመራር የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ በመከላከያ ምስክርነት እንዳይቀርቡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ የነበረው ይግባኝ…

19

ፓርላማው ረቂቅ ሕጐችን ከማፅደቁ በፊት በድረ ገጹ ለሕዝብ እንዲደርሱ ሊያደርግ ነው

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

-ደንቦችንና መመርያዎችን በሦስት ወራት ውስጥ ማውጣት አስገዳጅ ሊሆን ነው አዋጆች ከመፅደቃቸው በፊት በኅብረተሰቡና በባለድርሻ አካሎች ተሳትፎ እንዲዳብሩ፣ ረቂቅ ሕጐችን እንደ አዲስ እየተሠራ ባለው የፓርላማው ድረ ገጽ ላይ እንዲጫኑ ሊደረግ ነው፡፡ ከፓርላማው ጽሕፈት ቤት ሪፖርተር ያገ

19

የኤቲኤም ማሽን ደንበኞችን ቢያስደንግጥም ንግድ ባንክ ሥጋት አይግባችሁ እያለ ነው

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

ሰሞኑን በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት ባለመቻላቸው፣ በአጭር የመልዕክት ጽሑፍ ገንዘብ ማውጣታቸውን በሚገልጸው መልዕክት ከፍተኛ መደናገጥ እየተፈጠረባቸው ነው፡፡ ባንኩ በበኩሉ በጊዜያዊ ገንዘብ ዝውውር የኔትወርክ ችግር ያጋጠመ ቢሆንም፣…

19

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢ ዳይሬክተር ታሰሩ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በአሥር ሚሊዮን ብር ሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝና የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ንጉሤ ታደሰ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣…

19

ሳዑዲ ስታር ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኗል

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

የሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያ ሳዑዲ ስታር የግብርና ልማት ድርጅት በደርግ መንግሥት ዘመን የተገነባውን አልዌሮ ግድብ ከመንግሥት ቢረከብም፣ በመስኖ ማልማት የቻለው 350 ሔክታር መሬት ብቻ ነው፡፡ የተቀረውን ስድስት ሺሕ ሔክታር መሬት በዝናብ ለማልማት የተሞከረ መሆኑ ታውቋል፡፡ ድርጅቱ ግ…

19

በኦሮሚያ የተከሰተው ተቋውሞ የሦስት ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

-በጎንደር ማረሚያ ቤት ቃጠሎም የ17 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ላይ በተነሳው ተቃውሞ፣ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ዩኒቨርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመጋጨታቸው የሦስት ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል፡፡ መንግ…

19

የሲሚንቶ ገበያ ተቀዛቀዘ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

-የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ፈተና መሆኑ ተነገረ በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ እየተፈተነ የሚገኘው የሲሚንቶ ኢንዱስትሪ የገበያ መቀዛቀዝ አሳየ፡፡ አገር ውስጥ የሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ዓመታዊ የማምረት አቅማቸው 13 ሚሊዮን ኩንታል ቢሆንም፣ ሽያጩ ግን ከሰባት ሚሊዮን ኩንታል ያልበለጠ…

19

የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የሚኒስትሮች ቡድን ሱዳን ይገናኛል

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

-የህዳሴው ግድብ ግንባታ እንዲዘገይ ግብፅ ጥያቄ እያቀረበች ነው የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የጋራ ቴክኒክ ኮሚቴ የታላቁን ህዳሴ ግድብ የሚያጠኑ ሁለት ኩባንያዎች ለማግባባት የወሰዱትን ጊዜ ለማሳጠር፣ የሦስቱ አገሮች ስድስት ሚኒስትሮች በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከተማ ከኅዳር 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁ

19

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠረው ሱዳናዊ ተከሰሰ

Saturday 5th of December 2015 09:00:00 PM  |  Reporter Amharic

ከቻድ ዋና ከተማ እንጃሚና ወደ አዲስ አበባ መንገደኞችን አሳፍሮ ይበር በነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ፣ ተጓዦችን በመደብደብ ወንጀል የተጠረጠረው የሱዳን ዜጋ ክስ ተመሠረተበት፡፡ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ክስ የተመሠረተበት ሱዳ

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.