Top

15

አቮካዶን መመገብ የሚያስገኘው የጤና በረከቶች

Monday 2nd of February 2015 05:55:07 PM  |  Mahedere Tena

አቮካዶ ባለው ከፍተኛ የሆነ የቫይታሚንና የሚንራል ይዞታ፣ በውስጡ በያዘው ፋይበርና እጅግ አንስተኛ የስብ መጠን የዓለማችን ተመራጭ የፍ&…

15

በወንዶችና በሴቶች አንጎል መካከል ያሉ 6 አንጻራዊ ልዩነቶች

Wednesday 14th of January 2015 10:02:59 PM  |  Mahedere Tena

በአንድ ጊዜ ምን ያህል ስራ የሴቶች አንጎል በአንድ ጊዜ የተለያዩ ድርጊቶችን ማከናወን የሚያስችል ብቃት ታድሏል፡፡ የወንዶች …

15

Tips for Back Pain Relief

Monday 24th of November 2014 01:49:50 AM  |  Mahedere Tena

Back Pain is a common problem among many peoples, not just the elderly and middle-aged people but also young people who work for long hours with their busy lifestyle. Most of the time back pain is short term and goes away on its own. Lifestyle has the biggest influence on back pain, and healthy habits such as a good diet, exercising, stretching, and posture can give you back pain relief or help you prevent future problems.

15

የእንቁላል ማኩረት እና የዘር ማፍራት (Ovulation and Fertility)

Saturday 22nd of November 2014 10:15:00 PM  |  Mahedere Tena

ዋናው ጤና…

15

Tips to grow taller after 18

Wednesday 19th of November 2014 07:15:56 PM  |  Mahedere Tena

All men and women wish to be tall and smart. We can easily make efforts to look smart and fit but it is not easy to gain height. Many people think that after reaching adulthood, you would be wondering how to grow taller after 18. It is possible on several factors and it is better to find out the natural ways to grow taller. Often, peoples are anxious to find out ways to grow taller and increase height. There may be some remedies to help you.

15

17

ሴቶች ሁሉ ሊፈጽሙት የሚገባ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

Tuesday 10th of June 2014 03:05:24 AM  |  Mahedere Tena

ማንኛውም ግብረ ስጋ ፈፅማ የምታውቅ ሴት ለማህፀን በር የቅድመ ካንሰር መንስዔ ለሆነው በሂውማን ፓፒሎማቫይረስ ኢንፌኪሽን የመጋለጥ ዕድል አላት፡፡ ከ30-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራል የሚለው ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ነው፡፡ የማህፀን ካንሰር በአብዛኛው የ “ሂውማን ፓፒሎማቫይረስ ኢንፌክሽን” ለረጅም ጊዜ በሰውነት ውስጥ በመቆየት በሚያደርገው ሂደት የሚከሰት ነው፡፡ ምናልባት አንዲት ሴት በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ በሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ ቫይረሱን ብታገኘው እስከ ቅድመ ካንሰር ምልክት ለመድረስ ቢያንስ በአማካኝ ከ10-15 ዓመታት ይፈጃል፡፡ በ15 ዓመቷ የግብረ ስጋ ግንኙነት ብትጀምር እስከ 30 እና 35 ዕድሜዋ ድረስ ላይታወቅ ይችላል፡፡ የቅድመ ካንሰር ምልክት በሰውነቷ አንድ ጊዜ ከታየ በማህፀን በር ላይ ከተከሰተ በኋላ ቅድመ ካንሰሩ ወደ ካንሰር ለመለወጥ ከ10-15 ዓመት ይፈጃል፡፡ ስለዚህ የካንሰርን ሁኔታ በምናይበት ጊዜ በቫይረሱ አማካኝነት ተለውጦ በማህፀን ውስጥ የማህፀን ክፍሎች ላይ ለውጥ አምጥቶ፣ ቫይረሱ የማህፀን ግድግዳ ክፍሎችን በመበከል ወደ ቁስለት፤ ያ ቁስል ደግሞ ከማህፀን ባሻገር ወደ ደም በመግባት ወደ ሰውነት ውስጥ መተላለፍ የሚችልበት ነው፡፡በአሁኑ ወቅት ገዳይ ከሆኑት የሴቶች በሽታዎች ውስጥ የማህፀንና ጡት ካንሰር የመጀመሪያዎቹን ደረጃዎች ይይዛሉ፡፡ ቀደም ሲል የማህፀን ካንሰር የሀብታሞችና በኢኮኖሚ የዳበሩ አገሮች ብቻ ችግር ተደርጎ ይታይ ነበር፡፡ ትልቁ ችግር የነበረው ይሄንን በሽታ ለማወቅ የሚቻልበት መንገድ ውስን ከመሆኑ የተነሳ ሰዎች እየታመሙ ይሞቱ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአሜሪካ መንግስት በሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ(CDC) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የማህፀን ካንሰር መከላከል ፕሮግራም የጀመረ ሲሆን ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ ከሌሎች ድርጅቶችና ክልሎች ጋር በመሆን ይሄንን ፕሮግራም ጀምረዋል፡፡ ፕሮግራሙ በመጀመሪያ ደረጃ በተመረጡ 14 ሆስፒታሎች ላይ በተለይም ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሴቶችን ከካንሰር ለመጠበቅ የመከላከል ሥራ የሚሰራ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም ማንኛውም ሴት ይህንኑ ምርመራ ለማድረግ እንድትችል ያደርጋታል፡፡ ዶ/ር መንግስቱ አስናቀ የፓዝፋይንደር ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ፕሮግራም ተጠሪ እና የተቀናጀ የቤተሰብ የጤና ፕሮግራም ዳይሬክተር ስለጉዳዩ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

15

‹‹ደም ግፊት››እና የአኗኗር ዘይቤ

Wednesday 4th of June 2014 05:16:41 PM  |  Mahedere Tena

ቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር-ዕንቁ)

    WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.