Top

18

በአሜሪካ/በውጩ ዓለም ያሉት አባቶች ወዴየት እያመሩ ነው?!

Monday 20th of June 2016 10:10:00 PM  |  Deje Selam

በአሜሪካ/በውጩ ዓለም ያሉት አባቶች ወዴየት እያመሩ ነው?!

(ተረፈ ወርቁ):- "... እንደው እነዚህ በአሜሪካ የሚገኙት አባቶች እንደምንም ብለው ተጠናክረው በአገራችን በኢትዮጵያ በእነር

18

የማኅበረ ቅዱሳን የ፭ኛ ዙር ዐውደ ርእይ አጭር ቅኝት

Monday 13th of June 2016 07:03:00 PM  |  Deje Selam

እንደ መንደርደሪያ (ተረፈ ወርቁ):- ከጥቂት ዓመታት በፊት የለንደኑ ተነባቢ መጽሔት ‹‹ዘታይምስ›› ስለ ሩሲያዊው፣ የዓለ

18

የቤተ ክርስቲያን አባቶች ዕርቀ ሰላም እና የዘመናችን ፖለቲካ

Sunday 12th of June 2016 04:27:00 AM  |  Deje Selam

መግቢያ (ዲባባ ዘለቀ):- በሀገራችን የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ግርግር የሁልጊዜ ተጠቂ የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለ…

18

ስቅለትን በስግደት ወይስ በሙግት?

Thursday 28th of April 2016 05:06:00 AM  |  Deje Selam

·         የ2008 ዓ.ም በዓለ ስቅለት በእመቤታችን ቀን ውሏል። እናም ይሰገዳል? ወይስ አይሰገድም? ·         ይኸው ገጠመኝ…

18

ዐውደ ርእዩ ተፈቀደ፤ እኛም "ሰማይ አይታረስ ንጉሥ አይከሰስ" ብለን ተቀበልን¡¡

Wednesday 20th of April 2016 10:40:00 PM  |  Deje Selam

 ዐውደ ርእዩ ተፈቀደ፤  እኛም "ሰማይ አይታረስ ንጉሥ አይከሰስ" ብለን ተቀበልን¡¡

 በማኅበረ ቅዱሳን ተዘጋጅቶ “ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮዋን እንጠንቅቅ፣ ድርሻችንን እንወቅ” በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 15-21 ቀን 2008 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማእከል ለ5ኛ ጊዜ ሊያካሔደው የነበረው ዐውደ ርእይ ለእይታ ሊቀርብ ጥቂት ሰዓታት ሲቀር በቀ…

18

ኦርቶዶክሱ ራሱን ሁለተኛ ዜጋ ያደረገበት አካሔድ

Friday 15th of April 2016 01:39:00 AM  |  Deje Selam

ኦርቶዶክሱ ራሱን ሁለተኛ ዜጋ ያደረገበት አካሔድ

የሚከተለው ጽሑፍ በዲ/ን ኤፍሬም እሸቴ ተጽፎ አደባባይ የጡመራ መድረክ (www.adebabay.com) ላይ የወጣ ነው። ደጀ ሰላማውያን ቢያነቡት መልካም ነው በሚል ሐሳብ እነሆ አቅርበነዋል።  ቸር ወሬ ያሰማን፤ አሜን +++++ እንደ ዳራ (Background) (ኤፍሬም እሸቴ/ ephremeshete@gmail.com/ www.adebabay.com) ሁለት የባፕቲስት ሚሲዮን እምነት ተ

15

ኦርቶዶክሱ ራሱን ሁለተኛ ዜጋ ያደረገበት አካሔድ

Thursday 14th of April 2016 07:52:00 AM  |  Adebabay

 ኦርቶዶክሱ ራሱን ሁለተኛ ዜጋ ያደረገበት አካሔድ

ሁለት የባፕቲስት ሚሲዮን እምነት ተከታዮች የሆኑ ፓስተሮች ባለፈው የጥምቀት ሰሞን አገራችንን መጎብኘታቸውን እንዲሁም ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋርም መነጋገራቸውን በፎቶግራፎች አስደገፈው ያወጡት ዜና ያትታል። ዜናውን በማኅበራዊ ድረ ገጾች ከፍተኛ መነጋገሪያ እን

18

ከ”አሜን ባሻገር”ን በዐይነ-ደብተራ አሻግረን ባየናት ጊዜ!

Tuesday 15th of March 2016 10:17:00 PM  |  Deje Selam

ከ”አሜን ባሻገር”ን በዐይነ-ደብተራ  አሻግረን ባየናት ጊዜ!

 (በአማን ነጸረ በፌስቡክ እንደጻፉት):- መጽሐፊቱ ጓዘ-ብዙ ናት፡፡ ታሪክ፣ፖለቲካ፣የጉዞ ማስታወሻ ትነካካለች--መጽሐፊቷ፡፡ የታሪክ ማጠንጠኛዋ አጼ ምኒልክን ማዕከል ያደርጋል፡፡ ጭብጧ “አጼ ምኒልክ ያገሪቱን ማዕከላዊና ደቡባዊ ክፍል እስከ ጠረፉ ባስገበሩበት ጊዜ ከብሔር ብሔረሰቦች ቀደምት አበው፡- የሌላ…

18

ከቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ባሻገር

Wednesday 9th of March 2016 09:11:00 PM  |  Deje Selam

ሕዝብና መንግሥት እንዲወያዩ ጥሪ ቀረበ፤ ጸሎትና ምሕላ ታወጀ፤ ስለ ሶሻል ሚዲያና ድርቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ!  (ደጀ ሰላም፤ ማርች 9/2016፤ የካቲት 30/2008 ዓ.ም )፦ የብፁዕ አቡነ ናትናኤልን እረፍትና ቀብር ተከትሎ ከየሀገረ ሰብከታቸው የመጡ አበው የቅ/ሲኖዶስ አባላትን መሰባሰብ ተከትሎ የተጠራው አስቸኳይ ጉባኤ እን

18

በኢትዮጵያም፣ በአሜሪካም ያለው የተሐድሶ ቡድን ጡንቻውን እያፈረጠመ ነውን?

Monday 7th of March 2016 01:31:00 AM  |  Deje Selam

በኢትዮጵያም፣ በአሜሪካም ያለው የተሐድሶ ቡድን  ጡንቻውን እያፈረጠመ ነውን?

·        በስደት በሚገኙ አባቶች ጉባኤ አድርገው መግለጫ አውጥተዋል፤ ·        “የቤተ ከርስቲያን ችግር” ያሉት በርግጥ ችግር ነውን? ·         ከመካከላቸው ያሉትና በእምነታቸው ነቅ የሌለባቸው አባቶች ለምን ዝምታን መረጡ? ·        “በስደት ባለው ሲኖዶስ ሥር ላሉ አብያተ ክርስቲያናት አገልጋዮ

18

አባ ማቲያስ:- ከመሳሳም ይቅርታ ይቅደም!

Saturday 5th of March 2016 03:03:00 PM  |  Deje Selam

አባ ማቲያስ:- ከመሳሳም ይቅርታ ይቅደም!

·        "ከካቶሊክ ጋር ያለን ልዩነት ጠባብ ነው" (አባ ማቲያስ ሕዳር 2008) ·        " ከቫቲካን ጋር የነበረንን የቀድሞ ፍቅር(?) እንመልሰዋለን" (አባ ማቲያስ የካቲት 2008) ·         " ማኅበረ ቅዱሳን ቤተ ክርስትያንን የገዛ ቅኝ ገዥ ነው" (አባ ማቲያስ ጥቅምት 2008) ·        ወራሪዋን ቫቲካንን ፍቅር : ልጆቻ

18

"በዛቻና በማስፈራራት የባከኑት የፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ሦስት ዓመታት"

Wednesday 2nd of March 2016 10:53:00 PM  |  Deje Selam

"በዛቻና በማስፈራራት የባከኑት  የፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ሦስት ዓመታት"

እንደ መግቢያ        እነሆ የኢትዮጵያ በራሷ መመራት ከጀመረች 57 ዓመት ሊሞላት ጥቂት ወራት ቀራት፡፡ በእነዚህ 57 ዓመታት ውስጥ አሁን በመንበሩ ላይ ያሉትን ሳይጨምር 5 ፓትርያርኮችን አስተናግዳለች፡፡ እነዚህ አባቶች በዘመናቸው በቤተ ክርስቲያንና በምድሪቱ ላይ የራሳቸውን አሻራ አሳርፈው አልፈዋል፡፡ አ…

18

ፓትርያርክ ማትያስ:- ከፖፕ ፍራንሲስ ሊማሯቸው የሚችሏቸው ነገሮች

Wednesday 2nd of March 2016 04:50:00 AM  |  Deje Selam

ፓትርያርክ ማትያስ:-  ከፖፕ ፍራንሲስ ሊማሯቸው የሚችሏቸው ነገሮች

(ማርች 2/2016/ የካቲት 23/2008 ዓ.ም):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ወደ ቫቲካን ጉዞ ማድረጋቸው እና ከሮማማው ፓፓ “ፖፕ ፍራንሲስ” ጋር ተገናኝተው መወያየታቸው በመገናኛ ብዙኃን ተዘግቧል፡፡ ሲጨባበጡ፣ ትከሻ ለትከሻ ተሳስመው ሰላምታ ሲለዋወጡ፣ ፓትርያርካችን ለፖፕ

18

የተሐድሶዎች ዓላማና ግብ ለምን ያደናግረናል? ከሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እንዴት መማር አቃተን?

Tuesday 1st of March 2016 06:28:00 AM  |  Deje Selam

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ “ተሐድሶ” (ሪፎርሜሽን) ለማካሔድና በእነርሱ እምነት “ተባላሽቷል” የሚሉትን በመቀየር ገሚስ ፕሮቴስታንት ገሚስ ኦርቶዶክስ መሰል እምነት የመፍጠር ዓላማ መኖሩ አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው እውነታ ሆኖ “አለ ወይስ የለም?” በሚል ለምን ግር ይለናል? በሃ

18

ክርስቲያኑ ኢትዮጵያዊ መብቱን ለማስከበር ያልቻለባቸውና የማይችልባቸው ምክንያቶች

Saturday 27th of February 2016 05:18:00 AM  |  Deje Selam

ክርስቲያኑ ኢትዮጵያዊ መብቱን ለማስከበር ያልቻለባቸውና የማይችልባቸው ምክንያቶች

This article was first posted 3 years ago this month. We share it again because its significance is even more clear now than never.  +++  ይህ ጽሑፍ የአቅማቸውን ጥቂት ነገር ለማድረግ የሚተጉትን ላይመለከት ይችላል። (ደጀ ሰላም የካቲት 8/2005፤ ፌብሩዋሪ 15/2013/ PDF)፦ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአገራችን በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው እምነትን በነጻ የማራመድ መብ…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.