Top

20

በአንድ ወጣት ደራሲ የተደረሰ መጸሃፍ ካምፓላ ላይ ተመረቀ!

Monday 29th of August 2016 08:49:26 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

በካምፓላ የወያኔ ደጋፊዎች ተደናግጠዋል ነሃሴ 19/2008 ዓ/ም በአንድ ወጣት ደራሲ የተደረሰ መጸሃፍ ካምፓላ ላይ ተመረቀ! የካምፓላ ምንጮቻችን እንደነገሩን መድረኩም በእውነተኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አሸብርቆ …


20

አመፅ ቀስቃሽ ናቸው የተባሉ መጻሕፍት በመሸጥ የተጠረጠሩ አዟሪዎች ታሰሩ

Monday 29th of August 2016 06:40:03 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

አመፅ ቀስቃሽ ናቸው የተባሉ መጻሕፍት በመሸጥ የተጠረጠሩ አዟሪዎች ታሰሩ!!ኅብረተሰቡን ለአመፅ የሚገፋፉና ግጭት ሊፈጥሩ የሚችሉ መጻሕፍት በማዘዋወርና በመሸጥ የተጠረጠሩ መጽሐፍት አዟሪዎች፣ ከነሐሴ 14 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ …


20

ወረታ ከተማ በአሁኑ ሰአት ምድር ቀውጢ ሆናለች

Sunday 28th of August 2016 11:13:24 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ወረታ ከተማ በአሁኑ ሰአት ምድር ቀውጢ ሆናለች August 28, 2016 Leave a comment ነሐሴ 22/20…

20

ሕዝባዊ እንቅስቃሴው በህወሓት የንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ የኢኮኖሚ ጦርነት ሊጀምር ነው

Sunday 28th of August 2016 04:39:36 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ሕዝባዊ እንቅስቃሴው በህወሓት የንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ የኢኮኖሚ ጦርነት ሊጀምር ነው በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር እና ጎጃም በደቡብ ኢትዮጵያ ከኦሮሚኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን አመጽ ጋር በተያያዘ በስልጣን ላይ ያለው የህወሓት የፖለቲካ መናጋት እንደደረሰበት…


30

ሰበር ዜና በገዢው ሥርዓት ህወሓት-ኢህአዴግ የተገደሉ ንፁሐን ዜጎችን ለማሰብ ብሔራዊ የኀዘን ጥሪ ያቀረቡት በቂሊንጦ የሚገኙ በዞን 1 ውስጥ ያሉ የፖለቲካ እስረኞች ጨለማ ቤት መወርወራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት ገለጹ::

Saturday 27th of August 2016 09:45:49 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

በገዢው ሥርዓት ህወሓት-ኢህአዴግ የተገደሉ ንፁሐን ዜጎችን ለማሰብ ብሔራዊ የኀዘን ጥሪ ያቀረቡት በቂሊንጦ የሚገኙ በዞን 1 ውስጥ ያሉ የፖለቲካ እስረኞች ጨለማ ቤት መወርወራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት ገለጹ...


20

ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ

Saturday 27th of August 2016 07:31:17 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

ወያኔ ከ 9 አመት እስከ 15 አመት እድሜ ያላቸውን ህፃናትን በስለላ ሬድዬ አጠቃቀም እና ጠመንጃ አተኮኮስ አሰልጥኖ አስመረቀ…

20

Breaking News በአሁኑ ሰዓት ደብረማርቆስ ከተማ በአጋዚ ወታደር መወረሯ ታወቀ

Saturday 27th of August 2016 06:24:38 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

Breaking News በአሁኑ ሰዓት ደብረማርቆስ ከተማ በአጋዚ ወታደር መወረሯ ታወቀ August 27, 2016 Leave a comment…

20

ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን ለመውሰድ የህወሀት ደህንነትና የመከላከያ ሰራዊት ያደረገው ዘመቻ ከሸፈ።

Thursday 25th of August 2016 07:32:18 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን ለመውሰድ የህወሀት ደህንነትና የመከላከያ ሰራዊት ያደረገው ዘመቻ ከሸፈ።የሰሜን ጎንደር ዞን አድማ በታኝ ም/አዛዥ ኢንስፐክተር መልካሙ የሺዋስ ረዕቡ ዕለት ከስራ ተሰናበቱ። በአንገረብ ወህኒ ቤት ኮ/ል ደመቀን…


20

የአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቀርቦ በዋስ እንዲወጣ ብይን የተሰጠው ስንታየሁ ቸኮል ያለበት ሊታወቅ አልቻለም!

Thursday 25th of August 2016 07:08:05 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ስንታየሁ ቸኮል ያለበት ሊታወቅ አልቻለም! ነሐሴ 16 ቀን 2008 ዓ.ም አራዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቀርቦ በዋስ እንዲወጣ ብይን የተሰጠው ስንታየሁ ቸኮል፣ ከእስር ካለመለቀቁ በተጨማሪ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ ያለበት ቦታ ሊታወቅ…

20

ከህወአት የደህንነት ቢሮ ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸው በአማራው ስም በማህበራዊ ድህረ ገጽ እየተንቀሳቀሱ ያሉ

Thursday 25th of August 2016 06:50:15 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በማህበራዊ ድህረ ገጽ በስፋት በቤተ አማራ ስም ስማቸው በተደጋጋሚ የሚነሳው ሁለቱ ግለሰቦች ማለትም መልከ ሀራ እና የሰሜን ኮከብ ከህወአት የደህንነት ቢሮ ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸው በአማራው ስም…


20

25 አመታት በአማራው ህዝብ ላይ ከተፈጸመው ዝግናኝ ግድያ፥ ጀርባ እጁ ያለበት አቶ ንጉሱ ጥላሁን *የክልሉ የኮሙኒኬሽን ሀላፊ*

Wednesday 24th of August 2016 06:29:21 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

25 አመታት በአማራው ህዝብ ላይ ከተፈጸመው ዝግናኝ ግድያ፥ ጀርባ እጁ ያለበት አቶ ንጉሱ ጥላሁን *የክልሉ የኮሙኒኬሽን ሀላፊ…

20

በፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ

Wednesday 24th of August 2016 06:20:22 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረው የፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ላይ መንግሥታዊ ውግዘት ሲተላለፍ መዋሉን በአሉን ከታደሙ የፌደራል ፖሊስ አባላት…

20

በደባርቅ ለሶስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ መጀመሩን ተከትሎ ግጭት ተቀሰቀሰ

Tuesday 23rd of August 2016 09:45:00 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

በደባርቅ ለሶስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ መጀመሩን ተከትሎ ግጭት ተቀሰቀሰ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ለሶስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ ማክሰኞች መጀመራቸውን ተከትሎ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ነዋሪዎች የወሰዱትን ዕርምጃ ለማስቆም ያደረጉት ጥረት…

20

ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ መስፍን ወልደ ማርያም

Tuesday 23rd of August 2016 10:34:39 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ መስፍን ወልደ ማርያም ዛሬ ላይ ቆሜ ወደኋላ ሳይ የትናንት ወዲያው ይናፍቀኛል፤ ትናንት ወዲያን አይቼዋለሁ፤ አውቀዋለሁ፤ ትናንትንም አይቼዋለሁ፤አውቀዋለሁ፤ ዛሬንም እያየሁትና እያወቅሁት ነው፤ ከትናንት ወዲያ በጃንሆይ...


20

የአሜሪካ ኤምባሲ እስከ የካቲት 2017 ድረስ የሚቆይ የጉዞ እና የደህንነት ማስጠንቀቂያ መግለጫ አወጣ!!

Tuesday 23rd of August 2016 07:36:56 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ምዕራባውያን ዲፕሎማቶች የህወሓትን መንግስት እየገመገሙ ነው::በህወሓት የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት በዲፕሎማቶች እየተገመገመ መሆኑ ተሰማ፡፡ በአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በሀገሪቱ ከልዩ የፖሊስ ኃይል…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.