Top

25

አቶ ጌታቸው ጀምበር የክልሉ የቴክ/ሙያ/ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ እና የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥላሁን የጠሩት ስብሰባ በጎንደር ህዝብ ተዋርደው ተበተነ

Friday 2nd of September 2016 06:37:04 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

አቶ ጌታቸው ጀምበር የክልሉ የ ቴክ/ሙያ/ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ እና የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥላሁን የጠሩት ስብሰባ በጎንደር ህዝብ ተዋርደው ተበተነ!! 26/12/2008 የጎንደር ከተማ ውሎ ይህን ይመስላል አቶ ጌታቸው ጀምበር የክልሉ የ ቴክ/ሙያ/ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ እና የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥላሁን በዛሬው ዕለት በጎንደር...20

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማ ጠሩ

Friday 2nd of September 2016 06:56:48 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማ መጥራታቸው ታወቀ። ከትላንትና ወዲያ በአማራው ክልል ህዝብ ላይ ምህረት የሌለው እርምጃ እንዲወስድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ያሉት አቶ ሃይለማሪያም በጥቅምት ፓርላማው ሲሰበሰብ አንዳንድ ለውጦችን እንደሚያቀርቡ…

20

በዛሬዋ እለት በአሁኑ ሰአት ማምሻውን የመንግስት አየር ሀይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች የወልቃይት እና የአርማጭሁ አንዳንድ አካባቢወችን እየደበደቡ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል።

Thursday 1st of September 2016 07:10:56 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

በዛሬዋ እለት በአሁኑ ሰአት ማምሻውን የመንግስት አየር ሀይል ተዋጊ ሂሊኮፕተሮች የወልቃይት እና የአርማጭሁ አንዳንድ አካባቢወችን እየደበደቡ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል።…


30

በመተማና አምባጊዮርጊስ ሕዝብ ከትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ጋር እየተዋጋ ነው

Thursday 1st of September 2016 06:29:39 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ጦሩ እየከዳ ሕዝብን እየተቀላቀለ ነው በመተማ ሀይለኛ የጦርነት ቀጠና ሆና ነበር ያሳለፈችው። በዚህም ከ 10 በላይ ንፁሀን ዜጎች ተሰውተዋል ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የአጋዚ ሰራዊቶችም....


20

በኮንሶ የማንነት ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ ተቃውሞው ሊያገረሽ ይችላል ተባለ

Thursday 1st of September 2016 09:22:09 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በኮንሶ የማንነት ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ ተቃውሞው ሊያገረሽ ይችላል ተባለ!! ነዋሪዎችና ወኪሎቻቸው ከ50 ሺሕ ሰው በላይ ፊርማ አሰባስበው በሕዝብ በተመረጡ ዐሥራ ሁለት የኮሚቴ አባላትን አዋቅረው፣ ከልዩ ወረዳነት ወደ ወረዳ ወርደው በሰገን ዞን ስር እንዲጠቃለሉ መደረጋቸውን…

20

በአማራ ክልል አንድ ክፍለ ጦር ሰፍሯል ጎንደር እና ጎጃም በ2 ሂሊኮፍተር እና በ8 ኦራል ወታደር ገብቷል::

Thursday 1st of September 2016 08:04:05 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በአማራ ክልል አንድ ክፍለ ጦር ሰፍሯል ጎንደር እና ጎጃም በ2 ሂሊኮፍተር እና በ8 ኦራል ወታደር ገብቷል::የአማራ ክልል እምቢተኝነት እየተቀጣጠለ መሔዱ ያሳሰበው ፌደራል መንግስት በርካታ ወታደሮችን ወደ ክልሉ…

20

የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም የሚወጣበት ቀን ተሰረዘ!!

Thursday 1st of September 2016 07:18:37 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በወቅቱ የሃገራችን ሁኔታ የተነሳ የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም የሚወጣበት ቀን ተሰረዘ!! ለአዲሱ ዓመት ይወጣል ተብሎ የነበረው የቴዲ አፍሮ አዲስ የሙዚቃ አልበም በሃገር ቤት በርካታ ሰዎች እየተገደሉ ባለበት በዚህ ወቅት እንዳይወጣ መደረጉ …

20

በትናንትናውእለት በደብረማርቆስ ከቤት ውስጥ ያለመውጣትና የስራ ማቆም አድማ በይፋ ለ5 ቀናት ተጀምሯል ፡

Thursday 1st of September 2016 06:47:26 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በትናንትናው ለት በደብረማርቆስ ከቤት ውስጥ ያለመውጣትና የስራ ማቆም አድማ በይፋ ለ5 ቀናት ተጀምሯል ፡  ከባለፈው የተቃውሞ ሠልፍ በኋላ ደብረማርቆስ ከተማ እስከ አሁን ድረስ በፌደራል እና በአጋዚ ወታደር እየተጠበቀች…

20

ከህውአት ቢሮ የወጣ መረጃ .የህውአት አባሎች በዝግ ስብሰባ ተጠምደዋል።

Thursday 1st of September 2016 06:40:44 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ከህውአት ቢሮ የወጣ መረጃ .የህውአት አባሎች በዝግ ስብሰባ ተጠምደዋል።በስብሰባውም ብዙ የተከራከሩበትና ያልተስማሙበትን ውሳኔ በአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል…


20

ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ።

Thursday 1st of September 2016 06:34:31 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ሱዳን 500 አልሞ ተኳሽ ወታደሮችንና 4 የጦር ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ተገለፀ ። ቢያንስ በሁለት በረራ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቱም ወደ ባህርዳር የተጓጓዘው ወታደር በደባርቅና…


20

ሕዝባዊ አመጹ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ በህወሃት ከፍተኛ አመራር ውስጥ ከፍተኛ መበጣበጥ እና የርስ-በርስ ፍጥጫ መከሰቱ ተነገረ

Wednesday 31st of August 2016 08:20:57 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ሕዝባዊ አመጹ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ በህወሃት ከፍተኛ አመራር ውስጥ ከፍተኛ መበጣበጥ እና የርስ-በርስ ፍጥጫ መከሰቱ ተነ…

20

“በአማራ እና በኦሮምያ ክልሎች ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ማንኛውም በጸጥታ ዘርፉ ላይ ያሉት ሁሉ የህግ የበላይነትን እንዲያስከብሩ አዝዣለሁ" ሀይለማሪያም ደሳለኝ

Tuesday 30th of August 2016 11:39:21 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

ሰበር ዜና! የህወሀት/አህአዴግ አገዛዝ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ፣ ይፋዊ የዘር ፍጅት አወጀ! …

30

በታላቁ የአባይ ወንዝ መነሻ በሰከላ ወረዳ ህዝብ ስልጣን ተረከበ!!!

Tuesday 30th of August 2016 07:58:02 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በታላቁ የአባይ ወንዝ መነሻ በሰከላ ወረዳ ህዝብ ስልጣን ተረከበ!! ከ22-12-2008 ጀምሮ በአደባባይ ላይ ባደረገዉ ትልቅ አመፅ ከዳር እስከዳር ወያኔን አንቀጠቀጠ ህዝቡ በድንጋይ የወያኔን መሳሪያ መከተ አንድነት ሃይል ነዉ በማለት በቀላል ዘዴ ወያኔን…


20

የአዲግራት ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረው አፅብሃ ወልደገብርኤል ተገደለ

Tuesday 30th of August 2016 08:12:11 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

የአዲግራት ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ሃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረው አፅብሃ ወልደገብርኤል ተገደለ!! በትግራይ ወረዳዎች ተመድበው የሚሰሩ አስተዳደሮች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እየተገደሉ እንደሚገኙ ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ያገኘነው መረጃ አመለከተ ሲል የትህዴን ድምጽ…


20

ከ2ሺ በላይ የአጋዚ ጦር አባላት ወደ አማራ ክልል እየተንቀሳቀሰ ነው!!

Tuesday 30th of August 2016 07:34:14 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

ከፍተኛ ቁጥር ያለው መደበኛ ሰራዊት ወደ አማራ ክልል እየተንቀሳቀሰ ነው!! ህወሃት በአማራ ክልል እየተካሄደው ባለው ህዝባዊ ንቅናቄ በድንጋጤ ላይ የሚገኘው የህወሃት አገዛዝ፣ በጎንደር፣ ጎጃም፣ አዊ ዞኖች የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ለማስቆም እንዲያግዙ ከ2ሺ በላይ የአጋዚ ጦር አባላትን ከአዲስ አበባ…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.