Top

20

56 የፖለቲካ እስረኞች በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በመንግስት ምህረት እንደሚፈቱ ተገለጸ

Friday 9th of September 2016 11:21:33 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በቃሊቲ ወህኒ ቤት ከሚገኙ እስረኞች መካከል 56 የፖለቲካ እስረኞችና ሌሎች በዛ ያሉ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በመንግስት ምህረት እንደሚፈቱ ተነግሯቸዋል ።በምህረት ከሚፈቱት መካከልከል 31ዱ የታሰሩት ከኦነግ ጋር በተያያዘ ሲሆን 8ቱ በአርበኞች ግንባር ፣ 6ቱ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንቅስቃሴ ጋር በተገናኘ እንዲሁም 7ቱ ከግንቦት....

25

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር እና የአርበኞች ግንቦት 7 ባለ 4 ነጥብ መግለጫ አወጡ

Friday 9th of September 2016 06:55:02 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር እና የአርበኞች ግንቦት 7 ባለ 4 ነጥብ መግለጫ አወጡ!! ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባርና ከአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ…


20

የአማራ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ትግራይ አንሄድም አሉ!

Friday 9th of September 2016 07:13:14 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

የአማራ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ትግራይ አንሄድም አሉ! …

30

የዐማራ ተጋድሎ በወልቃይት ጥያቄ ብቻ የሚቆም አይደለም!

Thursday 8th of September 2016 12:43:32 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

የዐማራ ተጋድሎ በወልቃይት ጥያቄ ብቻ የሚቆም አይደለም! የዐማራው ተጋድሎ ከተቀጣጠለ ወዲህ የአገሪቱ ፖለቲካ ተመሰቃቅሏል፤ አሁን የምናየው የዐማራውን ተጋድሎ ጅማሬ ነው፡፡ ጅምር መሆኑን ወያኔም የዐማራ ሕዝብ ወዳጆችም ሊያውቁት…


20

ሰበር_ዜና !! የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች ለቀን ከቤት ባለመውጣት ተቃውሟቸውን የገለፁ ነው

Thursday 8th of September 2016 12:40:27 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

ሰበር_ዜና !! የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች ለቀን ከቤት ባለመውጣት ተቃውሟቸውን እየገለፁ ነው የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች በኦሮሞ ህዝብ እና በመላዉ የሀገሪቱ ህዝቦች ላይ እየተፈጸመ ያለዉን ገደብ የለሽ…

30

አቶ በቀለ ገርባ፣ ዮናታን ተስፋዬና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ስማቸው ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለጥፏል ተባለ

Thursday 8th of September 2016 07:20:36 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

አቶ በቀለ ገርባ፣ ዮናታን ተስፋዬና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ስማቸው ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለጥፏል ተባለ፡፡በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት እሳት መነሳቱን ተከትሎ መንግስት 23 ሰዎች መሞታቸውን ሲናገር የዘ-ሐበሻና ሌሎች ምንጮች የሟቾቹን ቁጥር ከ49 ከፍ አድርገውት ስንዘግብ ቆይተናል…20

“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደምቢ ዶሎ የተገደለ ወጣት እናት

Thursday 8th of September 2016 06:27:51 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደምቢ ዶሎ የተገደለ ወጣት እናት በመንግሥት ታጣቂ ጥይት ህይወታቸው ያለፈው ሁለቱ ሃይሉ ኤፍሬም እና ኢብሳ ሩንዴ የሚባሉ ሲሆኑ የ16 ዓመቱ ወጣት ሃይሉ ኤፍሬም ከተማዋ ውስጥ ተኩስ በመከፈቱ ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር ከተኩሱ ለማምለጥ ሲሮጥ መትተው ገደሉት…


20

በኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡

Wednesday 7th of September 2016 05:29:40 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ከአካባቢው ህዝብ ተነጥለው ለመንግስት ያደሩ የኮንሶ ካድሬዎች በታጣቂ ኃይል ታግዘው አባሮባ ቀበሌ አማራማ መንደር 60 ቤቶችን አቃጥለው ነዋሪዎቹ ለስደት መዳረጋቸውንና በከፍተኛ ችግር …


20

እነ አንዷለም አራጌና እስክንድር ነጋ እንዲሁም አበበ ቀስቶ የርሃብ አድማ ጀመሩ

Wednesday 7th of September 2016 05:27:49 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

እነ አንዷለም አራጌና እስክንድር ነጋ እንዲሁም አበበ ቀስቶ የርሃብ አድማ ጀመሩ ኢትዮጵያውያን ከምንኮራባቸው ታሪኮቻችን አንዱ በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር አለመውደቃችን ነው፡፡ ይሁን እንጂ በቅኝ ግዛት ሲማቅቁ የነበሩ አያሌ የአፍሪካ ሀገሮች እንኳ የቅኝ ገዥዎችን ቀንበር ብቻ ሳይሆን…


20

መንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ 7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው

Tuesday 6th of September 2016 05:36:59 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

መንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ 7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ ከ2 ቀናት በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት የቃሊቲ እስርቤት ጠባቂዎች 2 እስረኞችን ገድለው 2ቱን...


20

በቂሊንጦ እስርቤት የነበሩ ወደሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም

Tuesday 6th of September 2016 07:08:53 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በቂሊንጦ እስርቤት የነበሩ ወደሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም!! በሳምንቱ መገባደጃ ቅዳሜ በቂሊንጦ እስር ቤት የደረሰን የእሳት አደጋ ተከትሎ ወደ ሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች ለሶስተኛ ቀን የገቡበት አለመታወቁ አሳስቦት እንደሚገኝ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ)…

20

በሶማሌ ክልል በአማራው ላይ አሁንም ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ታቅዷል!

Tuesday 6th of September 2016 07:01:28 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በሶማሌ ክልል በአማራው ላይ አሁንም ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ታቅዷል! በሶማሌ ክልል በአማራዎች ላይ አሁንም እንደተለመድው ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ሊካሄድ እንደታሰበ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ አማራ ክልል…


20

በደቡብ ጎንደር እብናት ከተማ ሕዝቡ የራሱን አስተዳደር መሰረተ

Tuesday 6th of September 2016 06:26:07 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

በደቡብ ጎንደር እብናት ከተማ ሕዝቡ የራሱን አስተዳደር መሰረተ September 6, 2016 Leave a comment…

20

የቀድሞ የፖርላማ አባል አቶ ግርማ፣ ሳይታሰሩ አይቀርም (የትና በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አይታወቅም)

Monday 5th of September 2016 05:46:15 PM  |  Freedom 4 Ethiopian

የቀድሞ የፖርላማ አባል አቶ ግርማ፣ ሳይታሰሩ አይቀርም (የትና በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አይታወቅም) September 5, 201…

30

አስከሬን ፍለጋ ጳውሎስ ሆስፒታል የሄዱ ቤተሰቦች በፖሊስ ተደበደቡ!!

Monday 5th of September 2016 10:58:19 AM  |  Freedom 4 Ethiopian

አስከሬን ፍለጋ ጳውሎስ ሆስፒታል የሄዱ ቤተሰቦች በፖሊስ ተደበደቡ!! በትናንትናው እለት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተከሰተውን የ እሳት ቃጠሎ ተከትሎ እስካሁን የተረጋግጠ 49 አስከሬኖች በጳውሎስ; በፖሊስ እና በጦር ኃይሎች ሆስፒታሎች እንደሚገኙ ዘ-ሐበሻ በትናንትናው…


WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.