Top

20

የሳምንቱ ገጠመኝ Surprising incident of the week

Tuesday 4th of August 2015 08:48:14 AM  |  Sodere Amharic

ባለፈው ሳምንት ውስጥ ከሦስት አጋጣሚዎች ጋር ድንገት ብገናኝ ብዕሬን አነሳሁ፡፡ ከወዲያ ወዲህ የሚያላጋኝ ጉዳዬ በየቀኑ ከብዙ ሰዎች ጋር ያገናኘኛል፡፡ እንደ መልካችን የሚለያየውን ፀባያችንን አቻችለን ከሰዎች ጋር በፅሞና ስናወራ በጣም የሚገርሙ ነገሮችን እንሰማለን፡፡ እኔም በፅሞና ያወራሁዋቸው ሦስ

20

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ሦስተኛ ትዕዛዝ ዛሬ ተሰጠ Andargachew Tsige ordered to appear at the court for the third time

Wednesday 22nd of July 2015 06:43:18 PM  |  Sodere Amharic

ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ዛሬ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ከትናንት በስቲያ የተሰጠው ትዕዛዝ ተግባራዊ ባለመሆኑ፣ ሦስተኛ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት በእነዘመኑ ካሴ (ዘመኑ ካሴ በሌለበት የተከሰሰ ነው) መዝገብ ተጨማሪ…

20

ቦርዱ ለኢትዮፒካሊንክ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ Ethiopia Broadcasting authority board sends final warning to Ethiopikalink

Wednesday 22nd of July 2015 06:06:02 AM  |  Sodere Amharic

ቦርዱ ለኢትዮፒካሊንክ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለሥልጣን ቦርድ በዛሚ ኤፍ ኤም 90 ነጥብ 7 ሬዲዮ ጣቢያ የሚተላለፈው የኢትዮፒካሊንክ "የውስጥ አዋቂ" ፕሮግራም ላይ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ቦርዱ በየሣምንቱ ቅዳሜ ምሽት የሚሰራጨው "የውስጥ አዋቂ" ፕሮግራም ታርሞና ሚዛናዊ በ

20

Dana drama actress Bezawit Mesfin sentenced to jail ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን በእስራት ተቀጣች

Wednesday 15th of July 2015 10:14:45 AM  |  Sodere Amharic

በበላይ ተስፋዬ የተጫነው፡- በምናለ ብርሃኑ አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በተለያዩ ፊልሞችና የቴሌቪዥን ድራማዎች ላይ በመተወን የምትታወቀው ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን እና ግብረ አበሯ በእስራት ተቀጡ። በአዲስ አበባ ከተማ በኮልፌ ቀራንዮ ነዋሪ የሆኑት ተከሳሾቹ በእስራት የተቀጡት ከታዘዘላቸው ው…

20

Ethiopia's federal police claims to kill and surrender up to 30 people near Ethio-Eritrea border according to FanaBC Gov't affiliated media

Friday 10th of July 2015 01:38:53 PM  |  Sodere Amharic

ከኤርትራ ጋር በሚዋሰን ድንበር አካባቢ ሰርጎ ለመግባት የሞከሩ ከ30 የማይልቁ የሻዕቢያ ተላላኪዎች መደምሰሳቸውን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ -  አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኤርትራ ጋር በሚዋሰኑ ምእራብ ትግራይና ሰሜን አማራ ድንበር አካባቢ ሰርጎ ለመግባት የሞከሩ ከ30 የማይልቁ የሻዕቢያ ተላላኪዎች መ

20

ለደራሲ ችግር ተድላ ነው? ወይስ ተድላ ችግር?

Friday 10th of July 2015 05:35:27 AM  |  Sodere Amharic

Written by  ዓለማየሁ ገላጋይ “እኔን ፅሁፍ ለማስጣል ይህ ሁሉ ጣጣ አያስፈልግም፡፡ ብትጠይቂኝ ዘዴውን እኔው እነግርሽ ነበር፡፡ ዘዴው ምን መሰለሽ? ቀላል ነው። ላንድ ወር በየቀኑ ዶሮ ማረድ፡፡ ያንን በእርጐ እያደረግሽ ማቅረብ፡፡ ክትፎም ቢጨመርበት ይበልጥ ፍቱን ይሆናል፡፡ በዚያ ላይ ቀዝቃዛ ቢራ በቃ፡፡ የጽ

20

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ አማካሪ ከሀገር ኮበለሉ Advisor to Ethiopia's minister of communication fled the country

Thursday 9th of July 2015 09:53:17 AM  |  Sodere Amharic

በ  ፋኑኤል ክንፉ  የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን አማካሪ የነበሩት አቶ አንዱዓለም አዱኛ አሞኘ ከሀገር መኮብለላቸው ተሰማ። አቶ አንዱዓለም ባለፈው ሀገር ዓቀፍ ምርጫ በኢሕአዴግ ጽ/ቤት ለቅስቀሳ የሚሆኑ ሰነዶችን እንዲያዘጋጁ ከመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ተመድበው ይሰሩ ነበ

20

ሚስቱን በመግደል የተጠረጠረ ግለሰብ እጁን ለፖሊስ ሰጠ Man suspected of killing wife turned himself to police

Thursday 9th of July 2015 07:51:59 AM  |  Sodere Amharic

ሚስቱን በመግደል የተጠረጠረ ግለሰብ እጁን ለፖሊስ ሰጠ -ከተጋቡ ገና ሁለት ወራቸው ነበር  -ተጠርጣሪው ከስድስተኛ ፎቅ ተከስክሶ ተርፏል  ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ድል ባለ ሠርግ ያገባትን ሚስቱን ሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. አንቆና ደብድቦ ገድሏል የተባለው ተጠርጣሪ፣ እጁን ለፖሊስ መስጠቱ ታወቀ፡፡ ተጠርጣሪውና

20

ርዕዮት ዓለሙ የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች Reeyot Alemu freed from jail

Thursday 9th of July 2015 07:37:37 AM  |  Sodere Amharic

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሽብር ወንጀል ተፈርዶባት በይግባኝ በአምስት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጥታ በማረሚያ የነበረችው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ትናንት የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች። በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የወንጀል ችሎት ግለሰቧ በእነ ኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሶስት የሽብር ወ…

20

‹‹አንድ የማይታፈን ድምፃችን ፌስቡክ በመሆኑ ሳናበላሸው ልንጠቀምበት ይገባል›› ሕይወት እምሻው Let's use Facebook responsibly

Monday 6th of July 2015 08:10:50 AM  |  Sodere Amharic

ተጻፈ በ  ምሕረተሥላሴ መኰንን ‹‹(መቼም የሁላችንም ቤት፣ 24 ሰዓት ውኃ ከሚያገኘው 75 በመቶ አዲስ አበባ ውጪ ነው መሰለኝ) ላለፉት በርካታ ወራት እንደ ማንኛውም አዲስ አበባዊ በስምንት ወይ በአሥራ አምስት ቀን፤ እንደ ሌባ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ብቅ ትልና ቁ…ር…ር ብላ ወዲያው ከምትጠፋው ውኃ በስተቀር ባን

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.