Top

21

ለአዲስ አበባ የመጀመሪያው የከተማ ባቡር ተሰርቶ ተጠናቀቀ

Saturday 30th of August 2014 10:43:02 AM  |  Addis Admas

ለአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት 41 ባቡሮችን ለመስራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት የፈጸመውና ካለፈው ግንቦት ወር ጀምሮ ስራውን በማከናወን ላይ የሚገኘው ‘ቻይና ሲ ኤን አር ቻንግቹን ሬልዌይ ቪሄክልስ’ የተባለው የቻይና ባቡር አምራች ኩባንያ የመጀመሪያውን ባቡር ሰርቶ ማጠናቀቁን አስታ

21

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመቱን ክብረ ወሰን በያዘ ስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ

Saturday 30th of August 2014 10:41:31 AM  |  Addis Admas

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአለማችን የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ፈታኝ የነበረውን የበጀት አመት ክብረ ወሰን ባስመዘገበ ስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ከትናንት በስቲያ በፌስቡክ ድረገጹ ላይ ባስነበበው መረጃ እንዳለው፣ አመታዊ ገቢውን አምና ከነበረበት 21 በመቶ በማሳደግ፣ በአመቱ 46 ነጥብ 5 ቢሊዮ…

21

‘ስማርትቪስታ’ የተሰኘ ዘመናዊ የባንክ የክፍያ ስርዓት ሊዘረጋ ነው

Saturday 30th of August 2014 10:39:49 AM  |  Addis Admas

       በአለማቀፍ ደረጃ ዘመናዊ የባንክ ክፍያ ስርዓቶችን በመዘርጋት የሚታወቀው ቢፒሲ ባንኪንግ ቴክኖሎጂስ የተባለ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ‘ስማርትቪስታ’ የተሰኘ ዘመናዊ የባንክ ክፍያ ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን ባንክስ ቢዝነስ ሪቪው ድረ-ገጽ ትናንት ዘገበ፡፡የ “ስማርትቪስታ” የተባለውን የክፍያ ስርዓት

21

የአዲስ አበባን ጎርፍ ለመከላከል እየተጠና ነው ተባለ

Saturday 30th of August 2014 10:35:22 AM  |  Addis Admas

          በዘንድሮ ክረምት የአዲስ አበባ ዋና ዋና የአስፓልት መንገዶች በከፍተኛ ጎርፍ መጥለቅለቃቸውን ተከትሎ ሲሆን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የችግሩን መንስኤና መፍትሄ እያጠና ሲሆን በመጪው ዓመት ክረምት መፍትሄ ይበጅለታል ብሏል፡፡ መንገዶቹን በበላይነት የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ መ

21

ተጨማሪ 7 ጋዜጠኞች አገር ለቀው ወጡ

Saturday 23rd of August 2014 11:28:01 AM  |  Addis Admas

በአንድ ወር ውስጥ 12 ጋዜጠኞች ተሰደዋል                   በፍትህ ሚኒስቴር ክስ የቀረበባቸው የ“ሎሚ” መፅሄት ባለቤትን ጨምሮ በመፅሄቱ ላይ በተለያዩ ኃላፊነቶች ይሰሩ የነበሩ 5 ጋዜጠኞች አገር ለቀው የወጡ ሲሆን የ“አፍሮ ታይምስ” ጋዜጣ እና የ “ጃኖ መፅሄት” ባለቤትም እንደተሰደዱ ታውቋል፡፡ ሰሞኑ

21

በአሶሳ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ተከስቷል

Saturday 23rd of August 2014 11:25:53 AM  |  Addis Admas

አንድ ሰው በበሽታው ሞቷልየክልሉ ጤና ቢሮ በሽታው ኢቦላ አይደለም ብሏል በሽተኞች ላይ ደም ማስመለስና ማስቀመጥ ተስተውሏልበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታ

21

ጋዜጠኞችና ጦማሪያኑ የጠየቁት ዋስትና ውድቅ ሆነ

Saturday 23rd of August 2014 11:23:21 AM  |  Addis Admas

ሴት ተከሳሾች የመብት ጥሰት እየተፈፀመብን ነው ብለዋል            አገሪቱን በሽብር ለማናወጥና በአመፅ ለመበጥበጥ አሲረዋል፣ የሽብር ስልጠናዎችን ወስደዋል፣ ይህን ለማስፈጸም ኦነግና ግንቦት ሰባት ከተባሉ አሸባሪ ቡድኖች ጋር በመገናኘት፣ ገንዘብ በመቀበልና በህቡዕ በመደራጀት የሽብር ወንጀል ለመፈ

21

የመኢአድና የእነ አቶ ማሙሸት ውዝግብ ተባብሷል

Saturday 23rd of August 2014 11:20:20 AM  |  Addis Admas

            የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአራት ዓመት በፊት የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅማችኋል በሚል በቀድሞው የስራ አስፈፃሚ ከፓርቲው የተሰናበቱት የእነ አቶ ማሙሸት አማረ ውዝግብ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ መኢአድ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ እነ አቶ…

21

“ጐጆ እቁብ” የአባልነት ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ መቆሙን አስታወቀ

Saturday 23rd of August 2014 11:19:20 AM  |  Addis Admas

         ለሁለት ሳምንታት የዘለቀው የ“ጎጆ እቁብ” የአባልነት ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ ማቆሙንና ገንዘብ የመሰብሰብ ስራው እንዳልተጀመረ መስራቹ አቶ ናደው ጌታሁን የገለፁ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ከእቁቡ ጋር ይሰራሉ የተባሉ አምስት ባንኮች ምንም አይነት የሥራ ግንኙነት እንደሌላቸው አስታ

21

በግድቡ ዙሪያ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ሰኞ ይቀጥላል

Saturday 23rd of August 2014 11:17:33 AM  |  Addis Admas

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለመምከር ታስቦ በኢትዮጵያ፣ በግብጽና በሱዳን መካከል የተጀመረውና ከስምንት ወራት በፊት ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር፣ በመጪው ሰኞ በሱዳን ርእሰ መዲና ካርቱም እንደሚቀጥል ኢጅፕት ኢንዲፐደንት ትናንት ዘገበ። ከግብጽ የመስኖ ሚኒስትር የተገኘውን መረጃ ጠቅ…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.