Top

20

ከ1 ነጥብ 5 ኪሎ በታች የሚመዝኑ ሶስት መንትዮች ከመወለጃ ጊዜያቸው 10 ሳምንታት አስቀድመው ተወለዱ

Wednesday 6th of January 2016 01:02:58 PM  |  Fana News

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በምትገኘው የሆስተን ከተማ ሶስት መንትዮች ከመወለጃ ጊዜያቸው 10 ሳምንታት አስቀድመው ተወልደዋል። መንትዮቹ ተመሳሳይ ገፅታ ያለችው ሶስት ህፃናት (አይደንቲካል ትራይፕሌት) ሲሆኑ፥ በኸርማን መታሰቢያ ሆስፒታል ተዓምር በሚባል ሁኔታ በቀዶ…

20

ማኦ ዜዶንግ በ3 ቢሊየን የን 36 ነጥብ 6 ሜትር የሚረዝም ሀውልት ተገንብቶላቸዋል

Tuesday 5th of January 2016 01:06:43 PM  |  Fana News

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ መስራች ማኦ ዜዶንግ በተወለዱበት ሄናን ግዛት መታሰቢያ ሀውልት ተገንብቶላቸዋል። ሀውልቱ 36 ነጥብ 6 ሜትር ቁመት እንዳለው የተነገረ ሲሆን፥ በቅርቡ ግንባታው ተጠናቆ እንደሚመረቅ ፒፕልስ ቻይና ዴይሊ ዘግቧል። 3 ቢሊየን የቻይና የን ወጪ የተደረ…

20

ማንበብና መፃፍ የማይችለው ህንዳዊ ተሽከርካሪው በውሃ እንድትሽከረከር አድርጓል

Tuesday 5th of January 2016 01:06:43 PM  |  Fana News

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንዳዊው የጋራዥ ባለሙያ ተሽከርካሪው ያለ ምንም ነዳጅ በውሃ ብቻ እንድትሰራ አስችሏል። ሞሃመድ ራይስ ማርኪኒ የተባለው ይህ መካኒክ 800 ሲ ሲ ሞተር የተገጠመላት ተሽከርካሪውን በውሃ እንድትሰራ ለማድረግ 5 ዓመታትን እንደፈጀበትም ተናግሯል። ተሽከርካሪዋ በአሁኑ

20

ከማረሚያ ቤት በማምለጥ ደብዛው የጠፋው ግለሰብ አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል

Tuesday 5th of January 2016 01:06:42 PM  |  Fana News

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1955 ከማረሚያ ቤት በማምለጥ ደብዛው የጠፋው ግለሰብ አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል። ግለሰቡ ከእስር በማምለጥ ለ60 ዓመታት ሳይያዝ በመቆየቱ ነው አዲስ የዓለም ክበረወሰን መያዙ የተነገረው። ጆን ፓትሪክ ሃናን የተባለው ይህ ግለሰብ በተ…

20

በቻይና የ10 ዓመት ልጅ እንዲያሽከረክር ያደረገው ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው

Tuesday 5th of January 2016 01:06:42 PM  |  Fana News

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ቼንግዱ ግዛት እራሱ ስልኩን እየነካካ የ10 ዓመት ልጅ ተሽከርካሪውን እንዲያሽከረከር ያደረገው ግለሰብ በፖሊስ አየተፈለገ ነው። በሌላ ተሽከርካሪ ውስጥ የነበሩ ሰዎች በስልካቸው ቀርፀው ለፖሊስ የሰጡት ቪዲዮ፥ የ10 ዓመቱ ልጅ በሚያሽከረክርበት ጊዜ አጠገቡ የ…

20

ሩሲያ ሽብርተኝነትን ለመከላከል አይጦችን ለማዝመት አቅዳለች

Tuesday 5th of January 2016 01:06:42 PM  |  Fana News

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሩሲያ ባለሙያዎች የሰለጠኑ አይጦችን በመጠቀም በአሸባሪዎች የሚጠመዱ ፈንጂዎችን ለማሰስ ማቀዳቸውን አሰታወቁ። ፈንጂዎችን ከመፈለግ ባሻገር በፍርስራሾች ውስጥ የሚገኙ በህይወት ያሉ ሰዎችን በቀላሉ ለመለየት የሰለጠኑ አይጦችን በጦር ሜዳ ማሰማራት ይቻላል ባይ ናቸ…

20

በአመት ልዩነት ልደታቸውን የሚያከብሩ መንትያዎች

Monday 4th of January 2016 01:09:44 PM  |  Fana News

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሊፎርኒያ ግዛት የምትኖረው ማሪቤል ቫሌንሲያ የአስገራሚዎቹ መንትያዎች እናት ናት። በሳንዲያጎ አካባቢ የምትኖረው እናት መንትያዎችን አምና እና ዘንድሮ ተገላግላለች። እናት ቫሌንሲያ በአዲሱ የፈረንጆች አመት ዋዜማ ሰከንዶች እና ከደቂቃዎች በኋላ ደግሞ ሁለ

20

2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ ያስገኘው እጣ የቀድሞ ጥንዶችን አወዛግቧል

Saturday 2nd of January 2016 10:48:51 AM  |  Fana News

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) መለያየት መልካም ባይሆንም ሁለት ጥንዶች በአብሮነት ቆይታቸው ወቅት ያፈሩት ሃብትና ንብረት ትዳራቸው ሲፈር በጋራ እና እኩል የሚካፈሉት ነገር ነው። ይህም እንደ አስፈላጊነቱ በሽምግልና ወይም ደግሞ ዳኛ ፊት በመቅረብ በሚደረግ ሽምግልና ክፍፍሉ ይፋ ይሆናል። አን…

20

አልኮል እየጠጣ ሲያሽከረክር ራሱን በስልኩ ካሜራ ቀርፆ በፌስቡክ ገፁ ላይ የለጠፈው ግለሰብ ዘብጥያ ወርዷል

Friday 1st of January 2016 10:53:54 AM  |  Fana News

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካዋ ኦሃዮ ግዛት አልኮል እየጠጣ ሲያሽከረክር እራሱን በስልኩ ካሜራ /ሰልፊ/ ቀርፆ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የለቀቀው ግለሰብ ለእስር ተዳርጓል። የ28 ዓመቱ ደስቲን ሪትገርስ የተባለው ይህ ግለሰብ ራሱ በራሱ በቀረፀው ቪዲዮ ነው ዘብጥያ ሊወርድ የቻለው። የአካባቢው

20

ለ68 ዓመታት ፀጉር ያስተካከሉት አዛውንት የዘመኑ ፀጉር ቁርጦች ትርጉም የለሽ ናቸው ይላሉ

Friday 1st of January 2016 10:53:53 AM  |  Fana News

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ90 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ የሆኑት እና በአሜሪካዋ የሮህዴ ደሴት ነዋሪ የሆኑት አዛውንት ለ68 ዓመታት ፀጉር አስተካካይ ሆነው ሲሰሩ ቆይተዋል። ቶኒ ማንዚ የተባሉት እኒህ አዛውት በማንዚ የፀጉር ማስተካከያ ውስጥ ለ68 ዓመታት ሰርተዋል። አዛውንቱ በቆይታቸው ለ5 ትውልዶች

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.