Top

15

ከመረጃ ብርበራ ለመዳን የሚረዱ መንገዶች

Tuesday 29th of March 2016 08:37:31 AM  |  Fana Technology

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጅ ውጤቶችን መጠቀም መልካም ቢሆንም የመረጃ ብርበራና ስርቆት ግን አስቸጋሪው ጉዳይ ነው። የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ መጠቀም እና መበርበር ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል በማዞር መዝረፍ የዚህ መገለጫዎች ነው። ይህን ችግር ለመቅረፍም ባ

15

በደህንነት ካሜራ ላይ የሚገጠም የሰዎችን የከንፈር እንቅስቃሴ የሚያነብ አዲስ ቴክኖሎጂ ተዋወቀ

Monday 28th of March 2016 08:33:47 AM  |  Fana Technology

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደህንነት ካሜራ ላይ የሚገጠም እና የሰዎችን የከንፈር እንቅስቃሴ የሚያነብ አዲስ ቴክኖሎጂ ተዋውቋል። መሳሪያው በእንግሊዝ ኖርዊች የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢስት አንግሊያ የተሰራ ሲሆን፥ መሳሪያው ድምጽ በማይሰማበት ስፍራ ላይ የተቀረፀን ምስል በምስሉ ላይ ያሉ…

15

ገመድ አልባ ማውዞች ለመረጃ በርባሪዎች ያጋልጣሉ ተባለ

Friday 25th of March 2016 09:56:50 AM  |  Fana Technology

 ተመራማሪዎች ገመድ አልባ ማውዞች በቢሊየን የሚቆጠሩ ኮምፒውተሮችን ለመረጃ በርባሪዎች እያጋለጡ ነው አሉ። ባስቲል ኔትወርክ የተባለ የሳይበር ጥበቃ ኩባንያ ባደረገው ጥናት፥ ገመድ አልባ ማውዞች ለመረጃ በርባሪዎች እንደሚያጋልጡ የሚያሳይ ስህተት አግኝቼባቸዋለ

15

በማሽከርከር ላይ እያሉ እንቅልፍ ለሚይዛቸው ሰዎች ማስጠንቀቂያ የሚሰጥ አዲስ ፈጠራ ተዋወቀ

Thursday 24th of March 2016 09:51:56 AM  |  Fana Technology

ዓለማችን ብሎም ሀገራችን በየእለቱ በርካታ የትራፊክ አደጋዎችን ታስተናግዳለች። ከእነዚህ አደጋዎች ውስጥ አብዛኞቹ የሚከሰቱት በጥንቃቄ ጉድለት መሆኑም ይነገራል። በጥንቃቄ ጉድለት ከሚከሰቱት ውስጥም ሞባይል ስልክ እየተጠቀሙ ማሽከርከር፣ አልኮል ጠጥቶ ማሽከ…

15

ትዊተር እና በ10 ዓመት የአገልግሎት ጉዞው ያስተናገዳቸው ታዋቂ ሰዎች

Wednesday 23rd of March 2016 09:39:26 AM  |  Fana Technology

 በዓለም ከ500 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት የማህበራዊ ትስስር መፍጠሪያ ድረገፅ ትዊተር አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ድፍን አስር ዓመት ሞልቶታል። 140 ፊደላት እና ስርዓተ ነጥብ /ካራክተር/ን ብቻ በመጠቀም ለወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ለተከታዮቻችን ትዊት ለማድረግ እንዲ…

15

ትዊተር አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት እያከበረ ነው

Tuesday 22nd of March 2016 09:36:42 AM  |  Fana Technology

ግዙፉ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ የሆነው ትዊተር ስራ ከጀመረ 10 ዓመት አስቆጠረ። ከ10 ዓመት በፊት የድረ ገጹ መስራች የሆነው ጃክ ዶርሲ ባስተላለፈው የመጀመሪያው የትዊተር መልእክት ነው የማህበራዊ ሚዲያ ትስሰር ድረ ገጽ ዓለማችንን የተቀላቀለው። ከዚያ ጊዜ አንስ

15

ኮምፒተርዎን በተሻለ ፍጥነት እና አቅም ለማሰራት የሚረዱ መንገዶች

Monday 21st of March 2016 09:35:52 AM  |  Fana Technology

የሚሰሩበት ኮምፒውተር ፈጣንና ከተደጋጋሚ የቫይረስ ጥቃት ነጻ ከሆነ ስራዎን በአግባቡ መከወንና መስራት ያስችልዎታል። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግን በተደጋጋሚ የሚቆራረጥ እና አሁንም አሁንም የሚጠፋ ከሆነ ለስራዎ አስቸጋሪ መሆኑ አይቀርም። ይህ እንዳይሆንና ፈጣን የ

15

ከ160 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሞባይል ስልክ እንዳለ ያውቃሉ?

Saturday 19th of March 2016 08:16:16 AM  |  Fana Technology

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞባይል ስልኮቻችን በውሏችን እጅግ ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች ውስጥ መካተት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። በየጊዜውም የሞባይል ስልኮች እየዘመኑ የመጡ ሲሆን፥ የሚያከናውኑት ተግባር እና ዋጋቸውም በዚያው ልክ እየጨመረ ነው። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ስልኮችም እውን የሞባይል…

15

በቤታችን ውስጥ ያለ አየር በምን መጠን እንደተበከለ ለማወቅ የሚረዳው መሳሪያ

Friday 18th of March 2016 08:06:35 AM  |  Fana Technology

በአሁኑ ጊዜ የአየር ብክለት ለአለማችን ከፍተኛ የራስ ምታት እየሆነባት የመጣ ጉዳይ ነው። በዚሁ የአየር ብክለት ምክንያትም በቤታችን ውስጥ ሆነ ከቤት ውጭ ስንቀሳቀስ የተበከለ አየር በጤናችን ላይ እንቅፋት እየሆነ መጥቷል። በአየር ብክለት ምክንያትም በርካታ ሰዎች…

15

እራሱን የሚጠግን የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መስታወት ተሰራ

Thursday 17th of March 2016 08:06:22 AM  |  Fana Technology

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8፣2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚሰበርበት ጊዜ ራሱን የሚጠግን የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መስታወት መሰራቱ ተሰምቷል። የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች እንዳስታወቁት፥ አዲሱ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መስታወቱ በሀይድሪጂን ፐርኦክሳይድ በሚጠቀም ፕላቲንየም ነው የተሰራው። በዚህም ወድ…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.