Top

22

ዋልያዎቹ ያለ በቂ ትኩረት ከበረሃዎቹ ቀበሮዎች ይፋጠጣሉ

Saturday 19th of March 2016 11:43:02 AM  |  Addis Admas Sport

      የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሶስተኛ ዙር ግጥሚያ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ  ከሜዳቸው ውጭ አልጀርስ ላይ ከአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን የሚያገኙት ያለ በቂ ትኩረት ነው፡፡ ለወሳኙ ግጥሚያ ዋልያዎቹ ዝግጅታቸው ከአንድ ወር ያነሰ፤ የአቋም መፈተሻ ግጥሚያ ያላደረጉ፤ በተሟላ የቡድን

22

በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮናው

Saturday 19th of March 2016 11:41:11 AM  |  Addis Admas Sport

ኢትዮጵያውያን ዋናዎቹ ድምቀት ናቸው      16ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት ምሽት በአሜሪካዋ ፖርትላንድ ከተማ  ሲጀመር  ኢትዮጵያን በመወከል የሚሳተፉት  12 አትሌቶች የሻምፒዮናው ድምቀት እንደሚሆኑ ተጠብቋል። ኢትዮጵያውያኑ ከ800 ሜ. እስከ 3000 ሜ. ባሉ የውድድር መደቦች በሁለቱም ፆታ

22

ቅዱስ ጊዮርጊስ በባህርዳር ቲፒ ማዜምቤን ያስተናግዳል

Saturday 12th of March 2016 11:24:01 AM  |  Addis Admas Sport

    በ20ኛው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምናው የሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ቲፒ ማዜምቤን ነገ በባህርዳር ስታድዬም ያስተናግዳል፡፡ 32 ቡድኖች ከሚሳተፉበት የአንደኛ ዙር የደርሶ መልስ ማጣርያ 16 የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች አንዱ ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅድመ ማጣርያው ሁለት የደርሶ መልስ…

22

በቦክስ የኦሎምፒክ ማጣርያ በያውንዴ ይካሄዳል

Saturday 12th of March 2016 11:21:46 AM  |  Addis Admas Sport

  4 ወጣት የኢትዮጵያ ቦክሰኞች በቀላል ሚዛን ይፋለማሉ     4 የብራዚሏ ከተማ ሪዮ ዲጂኔሮ በምታስተናግደው 31ኛው ኦሎምፒያድ  በቦክስ ስፖርት የአፍሪካን ተወካዮች ለመለየት  በካሜሮን ዋና ከተማ ያውንዴ የማጣርያ ግጥሚያዎች ትናንት ተጀምረዋል፡፡ በማጣርያው ኢትዮጵያ ከ52 እስከ  64 ኪሎግራም ባለው የቀላል ሚ

22

ሉሲዎቹ ከአልጄርያ አቻቸው ይገናኛሉ

Saturday 5th of March 2016 12:00:29 PM  |  Addis Admas Sport

 የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በ2016  ካሜሩን ወደምታስተናግደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ጉዞውን ነገ ይጀምራል፡፡ ሉሲዎቹ በሁለት ዙር 4 የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የሚያደርጉ ሲሆን፤ ሁለቱን በአንደኛ ዙር ማጣርያ  ከአልጄርያ ጋርእንዲሁም ሁለቱን ከኬንያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ይሆናል፡፡ የመጀመርያ ጨዋታ…

22

13ኛው ‹‹ቅድሚያ ለሴቶች›› ሩጫ ነገ ይካሄዳል

Saturday 5th of March 2016 11:57:08 AM  |  Addis Admas Sport

    በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ  ለ13ኛ ጊዜ የሚዘጋጀው  ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ  ሩጫ ነገ መገናኛ በሚገኘው  ዲያስፖራ አደባባይ መነሻ እና መድረሻውን በማድረግ ሊካሄድ ነው፡፡ 10ሺ ሴቶች በሩጫ፣ በሶምሶማ እና በርምጃ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ እንደተመዘገቡ ያመለከቱት አዘጋጆቹ፤ የፈረንሳይ፣ እስራ

22

የአልጄርያ ኳስ በዶፒንግ ቅሌት እየታመሰ ነው

Saturday 27th of February 2016 12:26:02 PM  |  Addis Admas Sport

 የአልጄርያ እግር ኳስ በዶፒንግ ቅሌት እየታመሰ  መሆኑን የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በአገሪቱ ከፍተኛ የክለቦች ውድድር የሚገኙ ትላልቅ ተጨዋቾች አበረታች መድሃኒቶችን እንደሚጠቀሙ የሚገልፁ ክሶች በይፋ እየተነገሩ ናቸው፡፡ ጉዳዩ የአልጄርያን እግር ኳስ የወደፊት ዕጣ ፋንታ…

22

ቅ/ጊዮርጊስና መከላከያ ከሜዳ ውጭ ወሳኝ የመልስ ጨዋታዎች ያደርጋሉ

Saturday 27th of February 2016 12:24:49 PM  |  Addis Admas Sport

   ጥለው ካለፉ ሁለቱንም የዲ.ሪ ኮንጐ ክለቦች ይጠብቋቸዋል   በአፍሪካ ክለቦች  ሻምፒዮንስ ሊግና ኮንፌዴሬሽን ካፕ 2ቱ የኢትዮጵያ ተወካይ ክለቦች በቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን ከሜዳ ውጭ በሲሸልስ እና በግብፅ ከተሞች ያደርጋሉ፡፡ ሁለቱ ክለቦች በመልስ ጨዋታቸው ተጋጣሚዎቻቸውን ጥለው ማለፍ ከቻሉ በ

22

የአውሮፓን ኳስ ጎልማሳ አሰልጣኞች እየተቆጣጠሩት ነው

Saturday 20th of February 2016 10:12:48 AM  |  Addis Admas Sport

በየሊጎቹ አማካይ የስራ ዘመን  ከ18 ወራት አያልፍም         በአምስቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በተለይ እድሜያቸው ከ50 በታች የሚሆናቸው ጎልማሳ አሰልጣኞች በትልልቆቹ ክለቦች  ተፈላጊ እየሆኑ መጥተዋል፡፡ ከ5 የውድድር ዘመናት በፊት ያልነበረ ነው፡፡ እድሜያቸው 55 እና ከዚያም በላይ የሆናቸው አንጋፋ አሰልጣ…

22

ገንዘቤ ከ31ኛው ኦሎምፒያድ በፊት እያንፀባረቀች ነው

Saturday 20th of February 2016 10:11:32 AM  |  Addis Admas Sport

      በዓለም  የአትሌቲክስ  ስፖርት  በኢትዮጵያውያን አትሌቶች  የዓለም ሪከርዶች የሚሰበሩበት እድል እየተመናመነ ቢመጣም  በመካከለኛ ርቀት ግን የገንዘቤ ዲባባ የበላይነት እንደቀጠለ ነው፡፡   በሴቶች መካከለኛ ርቀት የቤት ውስጥ እና የትራክ ውድድሮች በገንዘቤ ዲባባ ቁጥጥር ስር ያሉት ክብረወሰኖች 4

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.