Top

22

በ61ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ዋንጫ የማድሪድ ክለቦች ይፋለማሉ

Saturday 7th of May 2016 01:05:03 PM  |  Addis Admas Sport

    ከወር በኋላ በጣሊያኗ ከተማ ሚላን   በሚገኘው ጁሴፔ ሜዛ ስታድዬም ለ61ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የሚፋለሙት

22

ሻምፒዮናው የተሳካ ነበር

Saturday 30th of April 2016 10:35:19 AM  |  Addis Admas Sport

    45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሚያዝያ 12-16/2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታድዬም የተካሄደ ሲሆን በሁለቱም ፆታዎች…

22

የአትሌቶች ስልጠና፣ አመጋገብና ጤና

Saturday 16th of April 2016 11:16:33 AM  |  Addis Admas Sport

• እንደ አትሌቶች ብዛት በቂ የአትሌቲክስአሰልጣኞችና ድጋፍ ሰጪ ባለሙያዎች የሉንም፤ ቢኖሩምአሰራሩ አልተለመደም፡፡• አትሌቶች በበቂ አሰልጣኞችና ድጋፍሰጭ ባለሙያዎቹ የሚሰሩ ከሆነ ለዶፒንግ ችግርየሚጋለጡበት ሁኔታ ይቀንሳል፡፡• ካልሽዬም፣ ዚንክ፣ አይረን በስነምግብባለሙያ በተፈጥሯዊ አግባብ መው…

22

የዶፒንግ ደወል በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ላይ…

Saturday 9th of April 2016 10:30:33 AM  |  Addis Admas Sport

      በሪዮ 2016 ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ተሳትፎን በተመለከተ አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ማረጋገጫ ሰጥቷል፡፡      ዓለም አቀፍ የፀረ ዶፒንግ ተቋማት  ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ጋር በቅርበት እየሰሩ ሲሆንየአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ እና የዋዳ ፕሬዝዳንቶች ለጉብኝት ይመጣሉ፡፡      በሚቀጥሉት 5 ወራት ከ350 በላይ አትሌቶች በዶ

18

የአዲስ አበባ ስታድዬም ለዓለም አቀፍ ጨዋታ አይመጥንም

Monday 4th of April 2016 08:21:41 AM  |  Addis Admas Sport

‹‹በቀለ ለረጅም ጊዜ የማውቀው ምርጥ ተጨዋች ነው›› ዋና አሰልጣኝ ክርስትያን ጉርኩፍየበረሃዎቹ ቀበሮዎች  ከዋልያዎቹ ጋር በአዲስ አበባ 3ለ3 አቻ ከተለያዩ በኋላ ማምሻውን በሸራተን አዲስ ሳገኛቸው፤ ወደአገራቸው ለመመለስ በጥድፊያ ላይ ሆነው ነበር፡፡  ከምሽቱ አንድ ሰዓት ተኩል ጀምሮ በሸራተን ሎቢ በማ

22

‹‹በቀለ ለረጅም ጊዜ የማውቀው ምርጥ ተጨዋች ነው›› ዋና አሰልጣኝ ክርስትያን ጉርኩፍ የበረሃዎቹ ቀበሮዎች ከዋልያዎቹ ጋር በአዲስ አበባ 3ለ3 አቻ ከተለያዩ በኋላ ማምሻውን በሸራተን አዲስ ሳገኛቸው፤ ወደአገራቸው ለመመለስ በጥድፊያ ላይ ሆነው ነበር፡፡ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ተኩል ጀምሮ በሸራተን ሎቢ በማድፈጥ ስጠባበቃቸው ቆየው፡፡ ዋና አሰልጣኝ ጉርኩፍን ሳገኛቸው ቃል የገቡልኝን ቀጠሮ አስ

Monday 4th of April 2016 08:20:22 AM  |  Addis Admas Sport

 ከአልጄርያ ጋር ደርሶ መልስ    በ2017 የምእራብ አፍሪካዋ ጋቦን ወደየምታዘጋጀው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ የ3ኛና 4ኛ ዙር የደርሶ መልስ ማጣርያ ጨዋታዎች ባለፈው ሰሞን በመላው አህጉሪቱ ተካሂደዋል፡፡ ባለፉት 10 ወራት 52 አገራትን በማሳተፍ የተካሄደው ማጣርያው በሚቀጥሉት 6 ወራት በሚከናወኑ የሁለት ዙር ማ

22

‹‹ጠንካራ የወዳጅነት ጨዋታዎች ያስፈልጋሉ

Monday 4th of April 2016 08:13:22 AM  |  Addis Admas Sport

  የምግብ አብሳይ እና የስነልቦና ባለሙያዎችም ወሳኝ ናቸው     ጌታነህ ከበደ     የመጀመርያ ጨዋታላይ 7ለ1 መሸነፋችሁን አስመልክቶ ከቀረቡ ምክንያቶች ዋንኞቹ ከኳስ ውጭ አጋጥመዋል የተባሉ ችግሮች ናቸው፡፡ ከ4 ቀናት በኋላ በመልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ስታድርጉ ግን  3ለ3 አቻ ወጣችሁ፡፡ የሁለቱ ግጥሚያ

22

አምበልነት ደስ ቢልም ከባድ ሃላፊነት ነው

Monday 4th of April 2016 08:12:39 AM  |  Addis Admas Sport

የተጨዋቾችስነልቦና ጠንካራእንዲሆን ስራዎች ያስፈልጋሉ፡፡ ዋና አምበል ሽመልስ በቀለ        ከአልጄርያ ጋር በተደረጉት ሁለት የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዋልያዎቹ ያሳዩትአቋም የተለያየ ለምን ሆነ?የመጀመርያው ጨዋታ ላይ ያው ተደጋግሞ እንደተገለፀው እኛ በተለያዩ ውጫዊ ምክንያቶች ድካም ነበረብን፡፡ እነ

22

የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጉብኝት በኢትዮጵያ

Saturday 26th of March 2016 11:23:08 AM  |  Addis Admas Sport

     አዲሱ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ኢትዮጵያን ጐብኝተዋል፡፡9ኛው የፊፋ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ 1 ወር የሆናቸው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በመጀመርያ ኦፊሴላዊ ጉብኝታቸው የአፍሪካን ምድር ረግጠዋል፡፡  በሱፕር ስፖርት እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የመጀመርያው ኦፊሴላ

22

ከሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ጋር

Saturday 26th of March 2016 11:21:10 AM  |  Addis Admas Sport

       ዋና አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድኑ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ጥሩ እድል እንዳለው ያምንበታል፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድዬም የመልስ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት በአልጀርስ ተደርጎ በነበረው ጨዋታ ሉሲዎቹ በአልጄርያ አቻቸው 1ለ0 መሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ዛሬ ጥሎ…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.