FUN /

Top

20

አፍሪካ የዳይመንድ ሊግ ውድድር የሚካሄድባት አራተኛዋ አህጉር ሆነች

Thursday 3rd of March 2016 05:54:37 PM  |  Ethio Tube

በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ይደረግ የነበረው ውድድር ለሞሮኮዋ ራባት ከተማ ተሰጥቷል የዓለም ምርጥ አትሌቶችን ለአንድ ቀን በሚካሄድ የመም እና የሜዳ ላይ ውድድሮች የሚያፎካክረውና ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ ላለፉት ስድስት ዓመታት በሶስት አህጉሮች በሚገኙ 14 ከተሞች ሲስተናገድ የነበረው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ

20

አበረታች መድሃኒት – የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሰሞነኛ የመነጋገሪያ ርዕስ

Wednesday 2nd of March 2016 12:32:13 PM  |  Ethio Tube

ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠውና አፋጣኝ የመፍትሔ እርምጃ ሊወሰድበት የሚገባው ጉዳይ ነው ከቅርብ ግዜ ወዲህ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ተከታታይ ባላቸው የተለያዩ ስፖርቶች ዙሪያ ስር ሰዶ እና ተንሰራፍቶ የቆየው የሙሰኝነት ችግር እየተገላለጠ ስፖርቶቹን በበላይነት የሚመሩት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ስር ነቀል ለውጥ በማ…

20

ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ቢመለስም አነጋጋሪ ክስተቶችን ማስተናገዱን ቀጥሏል

Tuesday 1st of March 2016 05:39:48 PM  |  Ethio Tube

የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸዋል አሰልጣኝ ፖፓዲች ‹‹ውጡልን›› ተብለዋል ዳኝነቱ ለውዝግብ ምክንያት ሆኗል ሀዲያ ሆሳዕና የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳ ላይ ፉክክሩ እምብዛም ባይማርክም ሜዳ ላይ እና ከሜዳ ውጪ እየተከሰቱ ባሉ አነጋጋሪ ጉ

20

“ዘመቻ መልካም አስተዳደር” የተሸነፍነውና የምንሸነፈው ጦርነት

Monday 29th of February 2016 11:01:35 PM  |  Ethio Tube

ከልደቱ አያሌው የኢዴፓ ብሄራዊ ም/ቤት አባል ከጥቂት ሳምንታት በፊት መልካም አስተዳደርን አስመልክቶ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ያካሄዱትን ውይይት በቴሌቪዥን ተከታትየው ነበር፡፡ ውይይቱ በባህሪው “ኢህአዴግአዊ” ስላልነበር አስገርሞኛል፡፡ ኢህአዴግ ለህዝብ ይፋ በማይሆኑ የውስጥ ድርጅታዊ ውይይ…

20

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ የአፍሪካ መድረክ ቆይታቸውን በሳምንቱ መጨረሻ ይወስናሉ

Saturday 27th of February 2016 08:31:03 AM  |  Ethio Tube

የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ከ10 ቀናት በፊት የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የሲሼልሱ ሴንት ሚሼል ዩናይትድን 3ለ0 ከረቱበት እና መከላከያዎች በምስር ኤል-ማቃሳ…

20

“አጋጣሚ ነው ግን….?”

Tuesday 23rd of February 2016 07:26:12 AM  |  Ethio Tube

“አጋጣሚ ነው ግን….?” (ሳም አለሙ) አንዳንድ ጊዜ “እንዴት ሊሆን ቻለ?” በሚል ጥያቄና ግርምት እንድንዋጥ የሚያስገድዱን አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ…ለምሳሌ አሞኛል ብለን(የእውነት አሞን) ከአለቃችን ፍቃድ ወስደን ከስራ ቦታ ወደ ቤታችን እያመራን ነው እንበል..እንዳጋጣሚ ሆኖ ታዲያ ለረጅም ጊዜ ተለይቶን የቆየ ወ

20

ኢትዮጵያ ቡና አሁንም ሲሸነፍ አሰልጣኙ ቆይታቸው እንደማያሳስባቸው ገልፀዋል

Friday 19th of February 2016 02:37:32 PM  |  Ethio Tube

ኢትዮጵያ ቡና ጋቶች እና መስኡድን አላሰለፈም የአብዱልከሪም እና ጥላሁን ያለቦታቸው መጫወት አነጋጋሪ ነበር የፖፓዲች ባህሪይ አስገርሟል በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ዘመን ሩብ ጉዞ መልካም ውጤቶችን ማስመዝገብ ተስኖት የነበረው ኢትዮጵያ ቡና፣ ከመጥፎ አጀማመሩ በኋላ ወደውጤታማነት መመለስ የጀመረው ሲዳማ

20

Google adds Amharic to its Translate tool

Thursday 18th of February 2016 06:27:40 PM  |  Ethio Tube

In 2006, we started with machine learning-based translations between English and Arabic, Chinese and Russian. Almost 10 years later, with today’s update, we now offer 103 languages that cover 99% of the online population. The 13 new languages — Amharic, Corsican, Frisian, Kyrgyz, Hawaiian, Kurdish (Kurmanji), Luxembourgish, Samoan, Scots Gaelic, Shona, Sindhi, Pashto and Xhosa — help bring a combined 120 million new people to the billions who can already communicate with Translate all ove…

20

በስዊድን ስቶክሆልም በተካሄደ የቤት ውስጥ ውድድር ገንዘቤ ዲባባ 26 ዓመት የሞላውን የአንድ ማይል የዓለም ሪኮርድ ሰበረች

Thursday 18th of February 2016 02:24:47 PM  |  Ethio Tube

Genzebe Dibaba after breaking the world indoor mile record at the Globen Galan in Stockholm (Hasse Sjogren) © Copyright ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር (አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ) በ2016 ተከታታይ የቤት ውስጥ ውድድሮች ፕሮግራሙ ውስጥ ካካተታቸው አራት ውድድሮች ሶስተኛው የሆነው ግሎበን ጋላን ትላንት ምሽት በስዊድን ስቶክሆልም ሲካሄድ ከፍተኛ ተጠባቂ

20

ከድምጻችን ይሰማ የተሰጠ መግለጫ:- ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል!

Thursday 18th of February 2016 07:14:47 AM  |  Ethio Tube

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ረቡእ የካቲት 9/2008 ኢትዮጵያዊው ሙስሊም እየደረሰበት የሚገኘውን ብሔራዊ ጭቆና ከጫንቃው ላይ ለማራገፍ ላለፉት አራት አመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየታገለ ይገኛል። ይህ እልህ አስጨራሽ ትግል የተለያዩ እርከኖችን ሲሻገር ሰላማዊነቱን እንደጠበቀ መ

16

“ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ

Thursday 18th of February 2016 04:33:44 AM  |  VOA Amharic

ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስ…

20

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ሻሸምኔና አካባቢው እንዳይጓዙ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

Tuesday 16th of February 2016 10:05:51 PM  |  Ethio Tube

የአሜሪካ የዲፕሎማሲ ደህንነት ቢሮ (Overseas Security Advisory Council) ከአንድ ሰዓት በፊት ባወጣው ማሳሰቢያ፣ የአሜሪካ ዜጎች ወደ ሻሸምኔና አካባቢው እንዳይጓዙ አስጠንቅቋል። ማስጠንቀቂያውን ያወጣው በኦሮሚያ ክልል በአጄ ከተማ የተከሰተውን ግጭት መሰረት አድርጎ ነው።  የመግለጭው ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው። The U.S. Em…

20

መሰረት ደፋር ከ2 ዓመት ተኩል በኋላ ያደረገችውን የመጀመሪያ የትራክ ውድድር በአሸናፊነት አጠናቀቀች

Monday 15th of February 2016 04:09:46 PM  |  Ethio Tube

ደጀን ገብረመስቀል እና ዳዊት ስዩምም የተወዳደሩባቸውን ርቀቶች በቀዳሚነት ጨርሰዋል በሳምንቱ መጨረሻ ከተከናወኑት ተጠባቂ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች አንዱ በነበረው የቦስተኑ ኒው ባላንስ ኢንዶር ግራንድ ፕሪ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሙሉ ድል የቀናቸው ሲሆን በሴቶች መሰረት…

20

ጉዬ አዶላ እና ነፃነት ጉደታ የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን አሸናፊ ሆኑ

Monday 15th of February 2016 08:08:57 AM  |  Ethio Tube

በትላንትናው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 9ኛ የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች ጉዬ አዶላ በሴቶች ነፃነት ጉደታ በአንደኝነት ጨርሰዋል፡፡ እስከ 11ኛው ኪሎ ሜትር ድረስ ብዛት ያላቸው አትሌቶች አንድ ላይ ይሮጡበት በነበረው የወንዶቹ ፉክክር

20

9ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የፊታችን ዕሁድ በሰበታ ከተማ ይካሄዳል

Friday 12th of February 2016 06:34:54 PM  |  Ethio Tube

ፌዴሬሽኑ በማርች ወር ለሚጠብቁት ሶስት ዓለም አቀፍ ውድድሮች ዝግጁ መሆኑንም አስታውቋል የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን 9ኛ ውድድር የፊታችን ዕሁድ መነሻውን አዋሽ ድልድይ መዳረሻውን ደግሞ ዲማ ፍላሚንጎ የአበባ እርሻ ፋብሪካ ጎን አድርጎ በሰበታ ከተማ እንደሚከናወን ብሔራዊ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ በሰጠው መግለጫ…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.