FUN /

Top

20

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በግማሽ ማራቶን ሻምፒዮናው ዘንድሮም ከኬንያውያን ቀጥሎ የሚጠሩ ሆነዋል

Monday 28th of March 2016 06:32:17 AM  |  Ethio Tube

በዌልስ ካርዲፍ በተከናወነው 22ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ፉክክር ኬንያውያን አትሌቶች የተዘጋጁትን የወርቅ ሜዳልያዎች በሙሉ ጠራርገው ሲወስዱ በጎዳና ላይ ፉክክሩ ዘንድሮም ያልተሳካላቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በቡድን ባገኙት ሁለት የብር ሜዳልያ ከኬንያውያን…

20

የዮሐንስ ሳህሌ ዋሊያዎቹ አስከፊ ሽንፈት አስተናግደዋል

Saturday 26th of March 2016 12:50:18 PM  |  Ethio Tube

በጋቦን ለሚካሄደው ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአልጄሪያ አቻውን ከሜዳው ውጪ ገጥሟል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ በብሊዳ ከተማ በሚገኘው ሙስታፋ ቻከር ስታዲየም የተደረገውን ጨዋታ ይቃኛል፡፡ ረዥሙ የአውሮፕላን ጉዞ ከሚያደርስባቸው ድካም ለማገገም ቀ…

20

ወርቅ ሜዳልያ አልባው የገለቴ ቡርቃ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ድል

Thursday 24th of March 2016 07:18:29 PM  |  Ethio Tube

‹‹በሪዮ ኦሊምፒክ በረጅም ርቀት ሀገሬን ለመወከል ጠንክሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ›› ገለቴ ቡርቃ 16ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዩናይትድ ስቴትስ ፖርትላንድ ተከናውኖ ከተጠናቀቀ ከጥቂት ቀናት በኋላ በአዲስ አበባ ስታድየም የዘወትር ልምምዷን አከናውና ስትወጣ ካገኘኋት…

20

ዋሊያዎቹ ጉዳቶች እና አድካሚ ጉዞን ተቋቁመው አልጄሪያን ለመግጠም ተዘጋጅተዋል

Thursday 24th of March 2016 04:38:59 PM  |  Ethio Tube

በጋቦን ለሚካሄደው ለ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከወቅቱ የአህጉራችን ኃያላን አንዱ የሆነው የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ለመግጠም ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ጨዋታው የሚደረግባት ብሊዳ ከተማ ደርሷል፡፡ ቡድኑ ከዋና ከተማው ከአልጄርስ 45 ኪ

20

‹‹ሞራል የማይነካ ውጤት ይዘን ለመመለስ እንጥራለን››

Tuesday 22nd of March 2016 11:16:55 AM  |  Ethio Tube

የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድሩን ሶስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎቹን በቀጣይ ቀናት ጋር ያደርጋል፡፡ ዋልያዎቹ አርብ በአልጄሪያዋ ብሊዳ እንዲሁም ማክሰኞ በአዲስ አበባ የምድቡን መሪ አልጄሪያን ሁለት ጊዜ ይገጥማሉ፡፡ ከነዚህ የብሔራዊ ቡድኑን ወደአፍሪካ ዋንጫው የ

20

ዮሚፍ ቀጄልቻ እና ገንዘቤ ዲባባ በ16ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ሆኑ

Monday 21st of March 2016 01:49:49 PM  |  Ethio Tube

መሰረት ደፋር በውድድሩ ታሪክ ሪኮርድ የሆነ ሰባተኛ የሜዳልያ ድልን አስመዝግባለች Photo © Getty Images for IAAF በዩናይትድ ስቴትስ ፖርትላንድ ለአራት ቀናት ተካሂዶ በትላንትናው ዕለት በተጠናቀቀው 16ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጨረሻ ቀን ውሎ ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ ገንዘቤ ዲባባ እና

20

ዳዊት ስዩም እና ጉዳፍ ፀጋዬ በ16ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዪና ኢትዮጵያ በሜዳልያ ሰንጠረዥ ላይ እንድትሰፍር አደረጉዳዊት ስዩም እና ጉዳፍ ፀጋዬ በ16ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዪና ኢትዮጵያ በሜዳልያ ሰንጠረዥ ላይ እንድትሰፍር አደረጉ

Sunday 20th of March 2016 11:47:41 AM  |  Ethio Tube

በወንዶች 800ሜ. ተጠባቂ የነበረው መሐመድ አማን የፍፃሜ ውድድሩን አራተኛ ሆኖ አጠናቋል Photo © Getty Images for IAAF ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በዩናይትድ ስቴትስ ፖርትላንድ በመከናወን ላይ በሚገኘው 16ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን የከሰዓት በኋላ ውሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች

20

16ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ዛሬ ለሊት ይጀመራል

Thursday 17th of March 2016 05:12:42 PM  |  Ethio Tube

ታዋቂ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በውድድሩ ላይ ይሳተፋሉ አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ በሚል የእንግሊዘኛ ምህፃረ ቃል የሚታወቀው ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ከሙስና እና አበረታች መድሀኒት መጠቀም ጋር በተያያዘ ከገባበት ትልቅ ቀውስ ለመውጣት እየታገለ ባለበት ሰዓት ለቀጣዮቹ አራት ቀናት በዩናይትድ ስቴ…

20

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፍሪካ ኃያሉ ቲ.ፒ.ማዜምቤን ያስተናግዳል

Saturday 12th of March 2016 05:09:29 PM  |  Ethio Tube

በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅድመ-ማጣሪያው ሴንት ሚሼል ዩናይትድን ከረታ በኋላ ለመጀመሪያው ዙር መብቃቱ ይታወሳል፡፡ ፈረሰኞቹ በዚህ ዙር የዲ.ሪ.ኮንጎውን ኃያል ቲ.ፒ.ማዜምቤን የሚገጥሙ ሲሆን የደርሶ መልስ ፍልሚያው የመጀመሪያ ክፍል የፊታችን እሁድ በባህር-ዳር ስታ

20

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ከእነ ድራማዊ ክስተቶቹ በደደቢት መሪነት ተጠናቋል

Wednesday 9th of March 2016 11:53:06 AM  |  Ethio Tube

አዳማ ከተማ እንደአጀማመሩ መጨረስ አልቻለም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ድራማዊ ሽንፈቶች አስተናግደዋል የዳኝነት ውዝግቡ እና ክስ ማስመዝገቡ ቀጥሏል የ2008 የኢትዮጰያ ፕሪምየር የመጀመሪያው ዙር በየመሀሉ ሲቋረጥ እና ሲቀጥል ቆይቶ ተስተካካይ ጨዋታዎቹ ሳይደረጉ ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የ13ኛ ሳም

20

ዋሊያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከአልጄሪያ ላለባቸው ጨዋታ 24 ተጫዋቾች ተመረጡ

Wednesday 9th of March 2016 11:17:32 AM  |  Ethio Tube

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከአልጄሪያ አቻው ጋር የደርሶ መልስ ግጥሚያ ለሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 24 ተጫዋቾች ጥሪ እንደተደረገላቸው የኢትዮያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ጋር በልምምድ ላይ የሚገኘው ሳላዲን ሰይድ፣ በግብፅ ለፔትሮ ጀት የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ

20

በዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ሶስት ቡድኖች በብሔራዊ ሆቴል ሽኝት ተደረገላቸው

Wednesday 9th of March 2016 10:40:28 AM  |  Ethio Tube

የፌዴሬሽኑ የቀድሞ ቴክኒካል ዳይሬክተር አቶ ዱቤ ጅሎም በክብር ተሸኝተዋል በመጋቢት ወር በሁለት ዓለም አቀፍ (የዓለም የቤት ውስጥ እና የዓለም ግማሽ ማራቶን) እንዲሁም አህጉራዊ (የአፍሪካ አገር አቋራጭ) ውድድሮች የሚጠብቋቸው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አባላት አስፈላጊ ዝግጅቶቻቸውን ሲያደርጉ

20

ሀብታምነሽ ተስፋዬ የ13ኛው ፕላን ኢንተርናሽናል ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር አሸናፊ ሆነች

Monday 7th of March 2016 04:36:52 PM  |  Ethio Tube

በትላንትናው ዕለት መነሻ እና መድረሻውን በመገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ አድርጎ በተከናወነው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 13ኛው ፕላን ኢንተርናሽናል ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ውድድር የኢትዮጵያ ሻምፒዮና የ5000ሜ. የወቅቱ ባለክብር የሆነችው ሀብታምነሽ ተስፋዬ አሸናፊ ሆናለች፡፡ የ2016 ፕላን ኢንተርናሽ…

20

በኢትዮጵያ አበረታች መድኃኒት ያከፋፍል የነበረው ቱርካዊው አሰልጣኝ ሜቲን ሳዛክ የሕይወት ዘመን ዕገዳ እንደተጣለበት ተገለፀ

Saturday 5th of March 2016 05:42:48 AM  |  Ethio Tube

ስለአበረታች መድኃኒቶች ግንዛቤ ለማስጨበጥ በተዘጋጀው መድረክ ብዛት ያላቸው አትሌቶች ተገኝተዋል ትላንት ረፋድ ላይ የፌደራል ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ሆቴል በጠሩት የወቅታዊው ጉዳይ እና የአበረታች መድሀኒቶች ምንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ስብሰባ ቱርካዊ

20

ገንዘቤ ዲባባ በድጋሚ ለላውረስ ወርልድ ስፖርትስ አዋርድ ታጨች

Thursday 3rd of March 2016 06:06:27 PM  |  Ethio Tube

በ2015 ዓ.ም. የላውረስ ስፖርትስ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ተብላ የተመረጠችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ዘንድሮም ለተመሳሳይ ክብር በመጨረሻ ዕጩነት ከቀረቡት ስድስት እንስት ስፖርተኞች አንዷ ለመሆን በቅታለች፡፡የስፖርቱ ዘርፍ ኦስካር በመባል የሚታወቀውና እ.አ.አ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በየዓ

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.