FUN /

Top

20

45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በመከላከያ የበላይነት ተጠናቀቀ

Monday 25th of April 2016 12:56:10 PM  |  Ethio Tube

ከረቡዕ ሚያዝያ 12-16/2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂዶ ፍፃሜ ያገኘው 45ኛው የኢትዮጵያ

20

በ2008 ኮፓ ኮካ-ኮላ ከ15 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር 27000 ታዳጊዎች እንደሚሳተፉ ተገለፀ

Friday 22nd of April 2016 06:17:33 PM  |  Ethio Tube

በመላው ኢትዮጵያ ከ1500 በላይ ትምህርት ቤቶች በሚካፈሉበት ውድድር መጨረሻ ላይ በላቀ ብቃት የሚመረጡ ከ44 በላይ ታዳጊዎች በኢትዮጵያ ወደሚገኙ የተለያዩ ማሰልጠኛ አካዳሚዎች እንዲገቡ ይደረጋል ኮካ-ኮላ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ዘንድሮ ለሁለተኛ ግዜ የ…

20

45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሚያዝያ 12-16/2008 በአ.አ. ስታዲየም ይከናወናል

Tuesday 19th of April 2016 11:59:54 AM  |  Ethio Tube

ሻምፒዮናው ለመጀመሪያ ግዜ የዶፒንግ ምርመራ የሚከናወንበት ሲሆን ከ50 የማያንሱ አትሌቶች ለመመርመር ዝግጅት ተደርጓል   የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትላንት ከቀትር በኋላ በብሔራዊ ሆቴል ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ 45ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ከሚያዝያ 12 – 16/2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታድየ

20

በቦስተን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች ድል አደረጉ

Tuesday 19th of April 2016 11:47:58 AM  |  Ethio Tube

በትላንትናው ዕለት በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በተከናወነው 120ኛው የቦስተን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች የበላይ ሆነው ለማጠናቀቅ ችለዋል፡፡ በወንዶች ለሚ ብርሀኑ፣ ሌሊሳ ደሲሳ እና የማነ ፀጋዬ ከአንደኛ ሶስተኛ ተከታትለው በመግባት የሽልማት መድረኩን የተቆጣጠሩት ሲሆን በሴቶች አ

20

በውዝግቦች እና ግጭቶች በታጀበው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪዎቹ ነጥቦች ጥለዋል

Tuesday 19th of April 2016 10:42:33 AM  |  Ethio Tube

ተቃውሞ ከድጋፍ ልቆ የዋለበት ጨዋታ ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በርካታ ድራማዊ ክስተቶችን ያስተናገደ ነበር፡፡ ከጨዋታው መጀመር በፊት አንስቶ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች፣ የክለቡን አመራር በተለይም ስራ አስኪያጁን እንዲሁም አልፎ አልፎ የቦር

20

Fears 400 refugees have drowned in Mediterranean after boats capsize

Monday 18th of April 2016 04:17:58 PM  |  Ethio Tube

Hundreds of refugees are feared to have drowned in the Mediterranean Sea after their boats capsized. Italy’s President, Sergio Mattarella, said there seemed to have been “yet another tragedy in the Mediterranean”. His comments followed a report by BBC Arabic quoting the Somali ambassador to Europe that 400 people had died crossing from Egypt to Europe. Reports said the refugees were fleeing to Italy from Somalia, Ethiopia and Eritrea in four boats which were ill-equipped for the journ…

20

በ120ኛው የቦስተን ማራቶን አትሌቶች የሪዮ ኦሊምፒክ ሚኒማን ለማሟላት ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ

Monday 18th of April 2016 09:44:17 AM  |  Ethio Tube

ውድድሩ ነጥብ የሚመዘገብበት የ2016 አቦት ወርልድ ማራቶን ሜጀርስ ፉክክር መክፈቻም ነው በምድረ አሜሪካ ከሚከናወኑት እና የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ካላቸው ሶስት የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የቦስተን ማራቶን ዛሬ ማምሻውን ለ120ኛ ግዜ ሲካሄድ ጥቂት የማይባሉ ኢትዮጵያው

20

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለሁለተኛው ዙር ተመልሷል

Friday 15th of April 2016 07:37:20 PM  |  Ethio Tube

በብዙ መቆራረጥ እና ውዝግቦች ታጅቦ ሲደረግ የከረመው የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከግምሽ ዓመት እረፍቱ መልስ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የሁለተኛውን ዙር ይጀመራል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የውድድሩን ተሳታፊ ክለቦች የአንደኛውን ዙር አክራሞት እና ቀጣይ ተስፋ ለመቃኘት ይሞክራል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ደረጃ 1ኛ፣…

20

Ethiopian Airlines to Begin Regular Flights to Hawassa

Wednesday 13th of April 2016 06:52:02 PM  |  Ethio Tube

Hawassa becomes the 20th domestic destination for Ethiopian Airlines, which has announced that it will begin flights four weekly flights there from April 16, 2016. Ethiopian’s Q-400 aircraft will make the 40 minute flight every Monday, Wednesday, Friday and Sunday. The Airline has pledged to offer international standard services for domestic travellers at the lowest possible cost. This will not only boost the region’s growing investment and tourism industry but will enhance the socio-econom…

20

ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አስፍቶ የመጀመሪያውን ዙር አጠናቋል

Tuesday 12th of April 2016 11:39:15 AM  |  Ethio Tube

በተለያዩ ምክንያቶች (በሴካፋ፣ ቻን ውድድሮች እንዲሁም በማጣሪያ እና በአህጉራዊ ክለብ ውድድሮች) ሲቀጥል፣ ሲቆም የሰነበተው የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በብዙ መከራ የመጀመሪያ ዙሩን አጠናቋል፡፡ ሌሎቹ ተወዳዳሪ ክለቦች የአንደኛ ዙር ጨዋታዎቻቸው ካጠናቀቁ ቆየት ያሉ ቢሆንም በአፍሪካ የክለብ ውድድሮች…

20

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሶማሊያ አቻውን 2-1 አሸነፈ

Monday 4th of April 2016 03:01:26 PM  |  Ethio Tube

የተጫዋቾች ዕድሜ ትክክለኛነት ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪ ነው Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 በ2017 ዓ.ም በዛምቢያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው 20ኛው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ ተካፋይ ለመሆን 39 ሀገሮች በማጣሪያው ውድድር ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር

20

መሰረት ደፋር በካርልስባድ አራተኛ ድሏን አስመዘገበች

Monday 4th of April 2016 02:07:21 PM  |  Ethio Tube

ኢትዮጵያዊው ደበሊ ገዝሙ በወንዶቹ ፉክክር ሶስተኛ ወጥቷል በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ በተከናወነው 31ኛው የካርልስባድ 5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በአምስት ሺህ ሜትር የሁለት ግዜ የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳልያ አሸናፊዋ እና የሁለት ግዜ የዓለም ሻምፒዮኗ መሰረት ደፋር በውድድሩ ታሪክ አራተኛ ድሏን አስመ…

20

ታደለ እና ጌታነህ የእግር ኳስ ህይወታቸው ምርጡን እንቅስቃሴ አድርገዋል

Wednesday 30th of March 2016 02:20:15 PM  |  Ethio Tube

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከአልጄሪያ አቻው ጋር 3ለ3 ተለያይቷል፡፡ ከአስደንጋጭ እና ከአሳፋሪ ሽንፈት መልስ በአስደናቂ የስታዲየም ድባብ ውስጥ የተደረገው ፍልሚያ ሁሉ ነገር የነበረው፣ በክስተቶች የተሞላ ማራኪ ጨዋታ ነበር፡፡ በተለይም በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚሰለጥኑ

20

የዋሊያዎቹ አስደናቂ አቋም አነጋጋሪ ሆኗል

Wednesday 30th of March 2016 02:02:13 PM  |  Ethio Tube

ባለፈው አርብ ምሽት በብሊዳው ሙስታፋ ቻከር ስታዲየም የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት የኢትዮጵያ እና የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድኖች በአዲስ አበባ ስታዲየም የመልስ ጨዋታቸውን አድርገዋል (ጨዋታው የደርሶ-መልስ ፍልሚያ ሳይሆን የምድብ ማጣሪያ የነጥብ ፉክክር የነበረ መሆኑን ልብ ይሏል)፡፡ በአልጄ…

20

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ‹‹ሉሲዎቹ›› በአልጄሪያ አቻቸው በድምር ውጤት 2-1 ተሸንፈው ከውድድር ውጭ ሆኑ

Monday 28th of March 2016 11:00:19 AM  |  Ethio Tube

አልጀርስ ላይ 1-0 ተሸንፈው በአዲስ አበባ ባደረጉት የመልስ ግጥሚያ 1-1 ተለያይተዋል ከኖቬምበር 19 – ዲሴምበር 3/2016 ዓ.ም. በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ሲሳተፉ የነበሩት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር በደርሶ መልስ

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.