Top

18

በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ የኦማን ምርቶች ኤግዚቢሽን ይካሄዳል

Saturday 19th of December 2015 11:00:03 AM  |  Admas Trade and Economy

የኦማን የተለያዩ ኩባንያዎች ምርት ኤግዚቢሽን (ኦፔክስ 2016) በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሚያዝያ 3 እስከ 6 (አፕሪል 11-14) በሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በኦማን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚ/ር፣ በኦማን ንግድ ም/ቤት፣ ፐብሊክ ኢስታብልሽመንት ፎር ኢንዱስትሪያል ኢስቴት፣ ዘ ፐብሊክ ኦቶሪቲ ፎር ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽ…

18

ኑትሪሽንና የአገር ኢኮኖሚ ያላቸው ትስስር

Saturday 19th of December 2015 10:58:22 AM  |  Admas Trade and Economy

መንግሥት በአንድ ዓመት ብቻ 4.7 ቢሊዮን ብር አጥቷል    አንዲት እናት ከፀነሰችበት ጊዜ አንስቶ እስከምትወልድበት ጊዜ ድረስ የተመጣጠነ ሥርዓተ-ምግብ (ኑትሪሽን) ማግኘት አለባት፡፡ ሕፃኑም ከተወለደበት ቀን አንስቶ እስከ ሁለት ዓመቱ ድረስ ከእናት ጡት በተጨማሪ በኑትሪሽን የበለፀጉ ምግቦች (ወተትና የወተት…

18

“ትኩረቴ ትርፍ ላይ ሳይሆን ሥራ ሰርቶ ማሳየት ነው”

Saturday 12th of December 2015 11:55:09 AM  |  Admas Trade and Economy

    ዘንድሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ለገናና ለፋሲካ በዓላት የሚዘጋጀውን የንግድ ኤክስፖ ጨረታ በ22.5 ሚሊዮን ብር ያሸነፈው ኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይንመንት ነው፡፡ ድርጅቱ የቀይ መስቀልንም የ5 ቀናት ኤግዚቢሽን ጨረታ አሸንፏል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ከኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይንመን…

18

ጁኪ በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መክፈቱን አስታወቀ

Saturday 12th of December 2015 11:52:58 AM  |  Admas Trade and Economy

     መሰረቱ ጃፓን በሆነው ጁኪ (Juki) ኮርፖሬሽን ስር የሚተዳደረው የሲንጋፑሩ ጁኪ የጨርቅ የቆዳ ልብሶች ስፌት መሳሪያ በማምረት በዓለም ቀዳሚ ሲሆን በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መክፈቱን ገለጸ፡፡ ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል በተካሄደው የማስተዋወቅ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚ/ር ዴኤ

18

ኢትዮ-ቻይና የንግድና ቢዝነስ ፎረም ተመሰረተ

Saturday 12th of December 2015 11:51:49 AM  |  Admas Trade and Economy

    መንግሥታዊው የቻይና ዓለም አቀፍ ኮሜርስ ም/ቤትና የኢትዮጵያ ንግድ ም/ቤትና የዘርፍ ማኅበራት በጋራ ያዘጋጁት ኢትዮ ቻይና የንግድና ቢዝነስ ፎረም ተቋቋመ፡፡ በደቡብ አፍሪካ-ደርባን ከተካሄደው የአፍሪካ ቻይና ፎረም መልስ በሳምንቱ መጀመሪያ በራዲሰን ብሎ በተካሄደው ጉባኤ፣ የኢትዮ - ቻይና የንግድና ቢ…

18

ዓለም አቀፍ የሪል ኢስቴትና ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው

Saturday 12th of December 2015 11:44:28 AM  |  Admas Trade and Economy

     በሪል ኢስቴትና በኮንስትራክሽን ግብአቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ለሦስት ቀናት ሊካሄድ ነው፡፡ አጀት ፕሮሞሽን ከመከር ሪል ስቴት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና Home up የተሰኘው ይኸው ኤግዚቢሽን፣ በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን እርስ በርስ ለማገናኘትና የገበያ ትስስርን እንዲፈጥ

18

ከሁለት ኢትዮጵያውያን አንዱን የZTE ሞባይል ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል…

Saturday 5th of December 2015 09:22:16 AM  |  Admas Trade and Economy

        የቴሌኮም መሰረተ ልማት አቅራቢው ዜድቲኢ ኩባንያ፤ በኢትዮጵያ በሁለት አይነት መስኮች ተሰማርቷል፡፡ ሞባይል ስልኮች አምርቶ ያቀርባል። በሌላ በኩል የኔትወርክ ዝርጋታ ያከናውናል። በአሜሪካ ገበያ በስማርት ስልኮች የገበያ ድርሻ ኩባንያው በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡  በአውሮፓና በእስያም ቢ…

18

ኢትዮጵያ ሰባት እጥፍ የሚታፈስባት አገር ናት

Saturday 5th of December 2015 09:21:02 AM  |  Admas Trade and Economy

      የኢትዮ-ኮርያ የቢዝነስ ፎረም የተካሄደ ሲሆን ከኮርያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኩባንያዎች ለመጡ 40 ያህል የኢንዱስትሪው ኃላፊዎች በኢትዮጵያ በዘርፉ ስላለው የኢንቨስትመንት ሁኔታ ገለጻ ተደርጓል፡፡ ከትናንት በስቲያ በካፒታል ሆቴል የተካሄደውን የቢዝነስ ገለጻ ከኮርያ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢነር

18

ካፒታል ሆቴልና ስፓ “ግራንድ ሌግዠሪ” ለመሆን እየተጋ ነው

Saturday 28th of November 2015 02:30:11 PM  |  Admas Trade and Economy

    በአዲስ አበባ ባለ 5 ኮከብ ደረጃ ከተቀዳጁት ሆቴሎች አንዱ ካፒታል ሆቴልና ስፓ ሲሆን  ሆቴሉ ይሄን ስኬቱን ለማስተዋወቅና ለግራንድ ሌግዠሪነት ያሳጨውን በጅምር ላይ የነበረ ዘመናዊ ስፓ አጠናቆ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ካፒታል ሆቴል እንዴት ለባለ 5 ኮከብ ደረጃ እንደበቃ፣ የሠራተኞች አያያዝና…

18

ዳሽን ባንክ 729 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

Saturday 28th of November 2015 02:26:44 PM  |  Admas Trade and Economy

ዳሽን ባንክ አክሲዮን ማኅበር፣ ከታክስ በፊት 964 ሚሊዮን ብር (ከታክስ በኋላ 729) ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ 19ኛውን የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ ጉባዔ በሳምንቱ አጋማሽ በሸራተን ሆቴል ያካሄደ ሲሆን የባንኩ የዲሬክተሮች ሊቀመንበር አቶ ተካ አስፋው፤ በተጠናቀቀው 2014/15 በጀት ዓመት ባ…

18

ዋው ፕራይም የገበያ ማዕከል - ዛሬ ይመረቃል

Saturday 28th of November 2015 02:25:37 PM  |  Admas Trade and Economy

  የተሸጠ ዕቃ ይመለሳል                                በሁለት መቶ ካ.ሜ የተንጣለለው ክፍል መስተዋት በመስተዋት ሲሆን በመብራት ተንቆጥቁጧል፡፡ የቤት ዕቃዎች እንደየዓይነታቸውና እንደየፈርጃቸው ተሰድረው ሲያዩ ዋው! በማለት ይደነቃሉ፡፡ ይህ የገበያ ማዕከል (ሞል) ቤት ሠርተው ሲያበቁ ለማጠናቀቂያ (…

18

በ1.25 ቢሊዮን ብር የተሠራው ሀበሻ ቢራ በይፋ ተመረቀ

Saturday 21st of November 2015 01:59:17 PM  |  Admas Trade and Economy

    በሰሜን ሸዋ ዞን በደብረብርሃን ከተማ አካባቢ በ1.25 ቢሊዮን ብር ካፒታል የተሠራው ሀበሻ ቢራ አ.ማ የዛሬ ሳምንት በምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ደመቀ መኮንን በይፋ ተመረቀ፡፡ ግንባታው ተጠናቅቆ አገልግሎት ከጀመረ ጥቂት ወራት ያስቆጠረው ሀበሻ ቢራ፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ በዓመት 400 ሺህ ሄክቶ ሊትር (40 ሚሊዮን ጠ

18

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ አግሮ - ኢንዱስትሪ ፎረም ልታዘጋጅ ነው

Saturday 21st of November 2015 01:57:19 PM  |  Admas Trade and Economy

ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን እምቅ አቅም ለማሳወቅና ለማስገንዘብ፣ መንግሥትና የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በጋራ ያዘጋጁት የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ አግሮ ኢንዱስትሪ ዘንድሮ ፎረም ከሚያዝያ 24 እስከ 26 በአዲስ አበባ ይካሄዳል ተባለ፡፡ ባለፈው ረቡዕ በሂልተን ሆቴል

18

ወደራ ዩኒዬን በ163 ሚ.ብር የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ይገነባል

Saturday 14th of November 2015 09:50:22 AM  |  Admas Trade and Economy

     በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረብርሃን ከተማ የሚገኘው ወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን በ163 ሚሊዮን ብር የዱቄትና የመኮረኒ፣ የፓስታና የብስኩት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ ዩኒዬኑ ባለፈው ሳምንት የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት በ28 ሚሊዮን ብር ባስገነባው የራሱ ህንፃ ውስጥ አክብሯ…

18

በአፍሪካ ኢንቨስት የማድረግ ፋይዳ?

Saturday 14th of November 2015 09:49:23 AM  |  Admas Trade and Economy

     አፍሪካ ከ21ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ አንስቶ በአንድ ወገን በከፍተኛ የሸቀጦች ዋጋ መናር፣ በሌላ በኩል ደግሞ እየጨመረ ካለው የውጭ ኢንቨስትመንት፣ በጣም እየተሻሻለ ካለው የኢኮኖሚና የፖለቲካ አስተዳደር አንፃር ቋሚ የኢኮኖሚ ዕድገት ማዕከል እየሆነች ነው፡፡ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ (አይኤምኤፍ) በ…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.