Top

18

ወደ ሥራ ያልገቡ የ91 ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰረዘ

Saturday 6th of February 2016 10:35:54 AM  |  Admas Trade and Economy

ባለፉት ስድስት ወራት የ91 ፕሮጀክቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰረዙን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ነጋሽ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ፕሮጀክቶቹ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመስራት ፈቃድ ተሰጥቷቸው የነበሩ ሲሆን ፈቃዳቸው የተሰረ

18

እንሰትን ለአማራ ክልል ለማስተዋወቅ ያቀደው ድርጅት ተዘጋ

Saturday 30th of January 2016 12:32:11 PM  |  Admas Trade and Economy

 “የፕሮጀክት ሃሳቤ ተሠርቆ ለሌላ ድርጅት ተሰጥቷል” (የድርጅቱ መሥራች)            “ለ3 አመታት ምንም የሠራው ስራ ስለሌለ እንዲዘጋ ተወስኗል” (ኤጀንሲው)                                የእንሠት ተክልን በአማራ ክልልና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ለማስፋፋት በማቀድ ወደ ስራ ገብቶ እንደነበር የገለ…

18

በአፍሪካ ድህነት እየቀነሰ መሆኑን አፍሮ ባሮሜትር አስታወቀ

Saturday 30th of January 2016 12:28:50 PM  |  Admas Trade and Economy

በቂ ምግብና ንፁህ የመጠጥ ውሃ አሁንም የብዙ ሚሊዮን አፍሪካውያን የዕለት ተዕለት ፈታኝ ችግር ነው፡፡ ይሁን እንጂ አፍሮ ባሮሜትር ጥናት ካደረገባቸው ሦስት አገራት በሁለቱ የድህነት መጠን መቀነሱን ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ የዛሬ ሳምንት በአዲስኒያ ሆቴል 6ኛውን የ2014/15 የፖሊሲ ሪፖርት ይፋ…

18

ኩሪፍቱ በ400 ሚ. ብር የሚያስገነባው የኢትዮጵያውያን ቪሌጅ

Saturday 23rd of January 2016 02:02:19 PM  |  Admas Trade and Economy

-    የኩሪፍቱ ሪዞርት ቅርንጫቾች 9 ደርሰዋል -    3 አዳዲስ ቅርንጫቾች በመገንባት ላይ ናቸው -    በጅቡቲም በ150 ሚ. ብር ሪዞርት እየተሰራ ነው በዓለም ላይ ያሉ ታዋቂ ሆቴሎች፣ ኤርፖርቶችና ከቀረጥ ነፃ (ዲዩቲ ፍሪ) ሱቆች፣ በዓለም የተሰራጩ የኢትዮጵያውያን ሬስቶራንቶች፣ … በኢትዮጵያውያን ቪሌጅ ውስጥ ኮር

18

ዳንጐቴ ሲሚንቶ ለሜቄዶንያ 200 ሺ ብር ለገሰ

Monday 11th of January 2016 12:16:25 PM  |  Admas Trade and Economy

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር፤ለመሰረት በጐ አድራጐት 100ሺ ብር አበረከተ   በናይጀሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጐቴ፣ የተቋቋመው ዳንጐቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሜቄዶኒያ አረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ200ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የዳንጐቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ…

18

ቶታል ኢትዮጵያ የመነሻ ካፒታል ለመሸለም ዕጩዎችን እያወዳደረ ነው

Monday 11th of January 2016 12:10:58 PM  |  Admas Trade and Economy

    ቶታል ኢትዮጵያ “Startupper of the year by total” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የመነሻ ካፒታል ሽልማት ውድድር ላይ ዕጩዎች እንዲወዳደሩ ጋብዟል፡፡ ከ1-3 ለሚወጡ አሸናፊዎች ከ350ሺ ብር እስከ 150ሺ ብር ይሸልማል ተብሏል፡፡ ውድድሩ ማንኛውም ዕድሜው 35 ዓመት ወይም ከዚያ በታች ለሆነ ኢትዮጵያዊ ነፃና ክፍት ሲሆን ተወዳዳሪዎች…

18

የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ ቢፀድቅም አሁኑኑ ጉዞ አይጀመርም ተባለ

Monday 11th of January 2016 11:57:34 AM  |  Admas Trade and Economy

   ዜጐች ወደተለያዩ አገሮች ሄደው እንዲሠሩ የሚፈቅደው አዲሱ የግል ሠራተኞችና አሠሪ አዋጅ  በተወካዮች ም/ቤት ቢፀድቅም አዋጁ ማሟላት ያለባቸው ብዙ ነገሮች ስላሉ ጉዞው አሁኑኑ አይጀምርም ተባለ፡፡ ጉዞው መቼ እንደሚጀመር የተጠየቁት የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚ/ር የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክ…

18

ኢሚሬትስ በዱባይ ሾፒንግ ፌስቲቫል ለሚሳተፉ አጓጊ የጉዞ ፕሮግራም አዘጋጀ

Saturday 2nd of January 2016 11:58:08 AM  |  Admas Trade and Economy

የ4 ቀናት አዳርና ሌሎች ወጪዎችን ያካትታል    የዱባይ አየር መንገድ ኢሚሬትስ፤ ከታህሳስ 22 - ጥር 20 በዱባይ በሚካሄደው 21ኛው ዓለም አቀፍ ሾፒንግ ፌስቲቫል ላይ ለሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን ከአዲስ አበባ ዱባይ ልዩ የጉዞ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የጉዞ ፓኬጁ ለአንድ ሰው 560 ዶላር የሚያስከፍል ሲሆን ክፍያው

18

አትክልት ቤቶች፣ ስጋ ቤቶችና እህል ቤቶች በዲጂታል ሚዛን እንዲጠቀሙ ሊደረግ ነው

Saturday 2nd of January 2016 11:57:30 AM  |  Admas Trade and Economy

ባለፉት 5 ወራት 525 ሚዛኖች ተወግደዋል ተባለ  አትክልት ቤቶች፣ ስጋ ቤቶችና የሰብል ግብይት ቦታዎች ዲጂታል ሚዛን እንዲጠቀሙ ለማድረግ ማቀዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ገመቺስ መላኩ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ የስነ ልክ መሳሪያዎች ትክክለኛነት አለመረጋገጡ…

18

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለመቄዶንያ የ200ሺብር ድጋፍ አደረገ

Saturday 2nd of January 2016 11:56:02 AM  |  Admas Trade and Economy

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ለሚያስገነባው ህንፃ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ200 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ባህረ ባደረጉት ንግግር፤ ባንካቸው የማዕከሉ ግንባታ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ተጠናቆ ሲ

18

“ሆቴል ሥራ ዶት ኮም” አገልግሎት ጀመረ

Saturday 2nd of January 2016 11:55:22 AM  |  Admas Trade and Economy

ሠራተኛ ፈላጊ ሆቴሎች በቀጥታ በኢንተርኔት  የሥራ ማስታወቂያ የሚያወጡበትና በሙያው ለመሰማራት የሚፈልጉ ሰዎች በቀጥታ ሲቪያቸውን አስገብተው የሚወዳደሩበት “ሆቴል ሥራ ዶት ኮም” የተሰኘ ድረ ገፅ በይፋ ሥራ ጀመረ፡፡ በሆቴል ኢንዱስትሪ በመሥራት ልምድ ያካበቱትና በተለያዩ መንገዶች ጥልቅ እውቀት ያዳበ

27

By 2050 Ethiopia will be Major Economic Power in Africa - Carlos Lopez

Thursday 31st of December 2015 09:13:04 AM  |  Diretube

The top spot for Africa's biggest economy by 2050 will go to Ethiopia, according to Dr Carlos Lopes, the Executive Secretary of the United Nations Economic Commission for Africa (UNECA). Dr Carlos weighed prospects and challenges for Nigeria and South Africa -- the current economic giants of Africa -- with resource-rich Democratic Republic of Congo (DRC) and fast-growing Ethiopia to reach to the conclusion that this Horn of Africa nation will come out as top performer in Africa by 2050. Lopes…

18

ቡና ቆልቶና ፈጭቶ መላክ

Tuesday 29th of December 2015 07:46:52 AM  |  Admas Trade and Economy

“ሞዬ” በቀጣዩ ዓመት እስከ 155ሺ ኪሎ የተቆላ ቡና ለውጭ ገበያ ያቀርባል የኢትዮጵያ መንግሥት ምርት ገበያን ማቋቋም ፈለገና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራምን (UNDP) ስለጉዳዩ አማከረው፡፡ ዩኤንዲፒም በሐሳቡ ተስማማና ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ፡፡ በዚሁ መሰረት ምርት ገበያውን እንዲያቋቁሙ ኤክስፐርቶችን…

18

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ተዋሃዱ

Tuesday 29th of December 2015 07:43:27 AM  |  Admas Trade and Economy

“ውህደቱ በሞት ላይ የነበረ ባንክን ህይወት ለማትረፍ የተደረገ አይደለም”    ሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የፋይናንስ ድርጅቶችን እንደገና ማዋቀር ማስፈለጉ የተገለፀ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ሰሞኑን ተዋህደዋል፡፡ የመንግ

18

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ከ134 ሚ. ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ

Saturday 19th of December 2015 11:02:08 AM  |  Admas Trade and Economy

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው ዓመት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ134 ሚ. ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ባንኩ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በሚሊኒየም አዳራሽ ባካሄደው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ማርሻል ፍቅረማርቆስና የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ እሸቱ ፋንታዬ…













WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.