Top

18

የጎዳና ተዳዳሪዎችን በሙያ መካን!

Saturday 19th of March 2016 11:31:48 AM  |  Admas Trade and Economy

 የጎዳና ሕይወት አሰቃቂ ነው፡፡ የክረምት ዝናብና ብርድ፣ የበጋው ሙቀትና ንዳድ ይወርድባቸዋል። የሚበሉት ምግብ የላቸውም፡፡ ለምነው ባገኙት ሳንቲም ፍርፋሪ ይገዛሉ፡፡ ረሃብና ብርዱን ለማስታገስ የተለያዩ ሱሶች ይጀምራሉ፡፡ ጫት፣ ሲጋራ፣ ቤንዚንና ማስቲሽ መሳብ፣ መጠጥ፣ በለጋ ዕድሜያቸው መደፈር፣ የ

18

የታክሲ ሹፌሮች፤ ችግራችን ከትራፊክ ህጉም በላይ ነው ይላሉ

Saturday 12th of March 2016 11:51:29 AM  |  Admas Trade and Economy

 “ድሮ ድሮ የታክሲ ሹፌር፣ አስተማሪና ፖሊስ መሆን ትልቅ ስኬት ነበር ምክንያቱም አሪፍ ደሞዝ ይከፈላቸዋል ተብሎ ይታሰባል፤ዛሬ ግን በተቃራኒው ታክሲ ማሽከርከርም ሆነ አስተማሪነት ምነው ካልጠፋ ስራ? የሚባሉ ሆነዋል” ሲል የተናገረው ከቦሌ ድልድይ ካዛንቺስ የሚሰራ አንድ የታክሲ ሹፌር ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ…

18

በዱከምና በሰበታ 3 የሳሙና ፋብሪካዎች እየተገነቡ ነው

Saturday 12th of March 2016 11:49:42 AM  |  Admas Trade and Economy

       ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ፣ ረጲ-ዊልማርና ፒስ ሰክሰስ የተባሉ ሶስት የሳሙና አምራች ድርጀቶች በግንባታ ላይ ሲሆኑ ተጠናቀው ወደ ምርት ሲገቡ የአገሪቷን የሳሙና ፍላጎት ሙሉ በሙሉ እንደሚሸፍኑ የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በዓመት ከ35 ሺህ ቶን…

18

አዲስ ብድርና ቁጠባ፤ ከ968 ሚ. ብር በላይ ብድር ሰጥቻለሁ አለ

Saturday 12th of March 2016 11:47:27 AM  |  Admas Trade and Economy

በ6 ወር ውስጥ ከ658 ሚ. ብር በላይ በቁጠባ ተሰባስቧል                                      የህብረተሰቡ የቁጠባ ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የገለፀው የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አክሲዮን ማህበር፤ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት ከ658 ሚ. ብር በላይ በቁጠባ ማሰባሰብ እንደተቻለ ጠቁሟል፡፡ የማህበሩ የ

18

ሚድሮክ ጎልድና ዌስተርን ዩኒየን የንግድ ባንክ ልዩ ተሸላሚ ሆኑ

Saturday 5th of March 2016 11:54:56 AM  |  Admas Trade and Economy

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው (2014/15) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በወጪ ንግድ ተሰማርተው ለባንኩ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስገኙ ደንበኞቹን ለማበረታታትና እውቅና ለመስጠት፣ የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ዋንጫ ሸለመ፡፡ ባንኩ የሽልማት ሥነ-ሥርዓቱን ያካሄደው በሳምንቱ መጀመሪያ በሸራተን አዲስ ሆቴል ነው፡፡ ደ

18

ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በገንዘብ አቅም ተዳክመዋል ተባለ

Saturday 5th of March 2016 11:52:35 AM  |  Admas Trade and Economy

 ቢሮ እስከ መዝጋትና ሰራተኛ እስከመበተን ደርሰናል አሉ                                     በኢትዮጵያ በተለያዩ ማህበራዊ በጎ አድራጎት ስራዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በገንዘብ አቅም መዳከማቸው የተገለፀ ሲሆን ድርጅቶቹ ከገንዘብ ለጋሾች ያገኙ የነበረው የገንዘብ እርዳታ

18

ሥራ ፈላጊን በነፃ የሚያስቀጥረው ድርጅት

Saturday 27th of February 2016 12:37:04 PM  |  Admas Trade and Economy

    ሥራ ፈላጊ ሲቪውን ሲያስገባ ገንዘብ አይጠየቅም፡፡ ለጽሑፍና የቃል ፈተና ሲቀርብ ገንዘብ አይከፍልም፡፡ ፈተናም አልፎ ሲቀጠርም፣ ገንዘብ እንዲከፍል አይደረግም፡፡ ከሥራ ፈላጊዎች የሚጠበቀው ሲቪአቸውን ለድርጅቱ አስገብተው መመዝገብ ብቻ ነው፡፡ አንድ ድርጅት ሲኒየር አካውንታት እፈልጋለሁ፤ ቅጠሩ

18

የሰብል ኢንሹራንስ በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል

Saturday 27th of February 2016 12:35:36 PM  |  Admas Trade and Economy

     ከብሔራዊ ሜትርዎሎጂ፣ ከኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽንና ከዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ባለሙያዎች ከአቅም በላይ የሆነ የተፈጥሮ ጉዳት ደርሶበታል ብለው ሲወስኑ ለአርሶ አደሩ የሰብል ኢንሹራንስ እንደሚከፈል የክፍያ ኦፕሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ነፃነት ራያ በተለይ ለ

18

የዕቃ አስተላላፊዎች ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

Saturday 27th of February 2016 12:33:09 PM  |  Admas Trade and Economy

 የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎች ማኅበር (ፍሬት ፎርዋርዲንግ ኤንድ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶስየሽን) ዘንድሮ ፊያታ /ራሜ 2016 ዓለምና አኅጉር አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ በሎቤልያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ፊያታ/ራሜ (Federation of International Association of Freight Forwarders/ Region Africa and the Middle Ea…

18

“ሻዛ”፤ የሰሊጥ ቅቤ ማምረት ጀመረ

Saturday 27th of February 2016 12:31:28 PM  |  Admas Trade and Economy

 በዱከም ኢንዱስትሪ መንደር በቅርቡ የተቋቋመው “ሻዛ የጣፋጭ ምግቦችና ዘይት ፋብሪካ” ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚውል የሰሊጥ ቅቤ ማምረት መጀመሩን የፋብሪካው ባለቤትና ሥራ አሥኪያጅ አቶ ሁሴን ሰይድ ገለፁ፡፡ ፋብሪካው በቀጣዮች ስድስት ወራት ከሰሊጥ የሚሰሩ ጣፋጭ ብስኩቶችንና ዘይት ለማምረት ማቀ

18

“እንቀጥልበታለን እንጂ ወደኋላ መሄድ የለም”

Saturday 20th of February 2016 10:01:14 AM  |  Admas Trade and Economy

    አክሽን ኤይድ ኢትዮጵያ ወየም ልዩ ወረዳ የገባው በ1994 ዓ.ም ነው፡፡ እንደገባ ወዲያው ሥራ አልጀመረም፡፡ ከኅብረተሰቡና ከመንግሥት ተወካዮች ጋር ቁጭ ብሎ ዋና ዋና ችግሮቻችሁ ምንድናቸው? ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡትስ የትኞቹ ናቸው? … በማለት ተወያየ፡፡ ተወካዮቹም ዋና ዋና ችግሮቻቸው ብዙ ቢሆኑም ቅድሚ

18

ፍላይ ዱባይ ዓመቱን በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ

Saturday 20th of February 2016 09:55:04 AM  |  Admas Trade and Economy

    የተባበሩት የአረብ መንግሥታት ንብረት የሆነው ፍላይ ዱባይ አየር መንገዱ ከወር በፊት በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ስኬታማ እንደነበር አስታወቀ፡፡  አየር መንገዱ በዓመቱ ውስጥ 81,530 በረራዎችን በማድረግና 9.04 ሚሊዮን ተሳፋሪዎችን በማጓጓዝ፣ 27.4 ሚሊዮን ዶላር ያገኘ ሲሆን የተጓዞ

18

“ለህብረት ሥራ ማህበራት ትኩረት አልተሰጠም”

Saturday 20th of February 2016 09:50:21 AM  |  Admas Trade and Economy

    በኢትዮጵያ የህብረት ስራ ማህበራት ታሪክ 50 ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም ማህበራቱ በስርአት ተደራጅተው፤ በፖሊሲ ታቅፈው ሥራ ከጀመሩ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ አልሆናቸውም፡፡ በአሁኑ ሰዓት የግብርና ምርቶች ላይ እሴት በመጨመርና ወደ ውጪ በመላክ ለአገሪቷ ገቢ ያስገባሉ፡፡ ምርጥ 10 ከሆኑት ቡና ላኪ

18

ለአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት የወጣው አዲስ መመሪያ ቅሬታ አስነስቷል

Saturday 6th of February 2016 10:37:55 AM  |  Admas Trade and Economy

ሰልጣኞች ጭነት በጫነ ተሽከርካሪ እንዲፈተኑ ያዛል               የሥልጠና ወጪው ከ30ሺ እስከ 40ሺ ብር ይደርሳል ተብሏል                               የትራንስፖርት ሚኒስቴር ብቁ አሽከርካሪዎችን ለማፍራት ይበጃል በሚል ያወጣውን አዲስ መመሪያ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት በአጭር ጊዜ ውስጥ እን

18

የአድራሻ ማውጫ ድረ - ገፅ የሞባይል አፕሊኬሽን አገልግሎት መስጠት ጀመረ

Saturday 6th of February 2016 10:37:09 AM  |  Admas Trade and Economy

ማንኛውንም የቢዝነስና ሌሎች ተቋማት የአድራሻና የአገልግሎት ዝርዝር መረጃ ማግኘት የሚያስችል ድረ ገፅና የሞባይል ስልክ አፕሊኬሽን ከትናንት በስቲያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በሦስት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተሰራው Et Yellow pages፤ ከዚህ ቀደም ሲዘጋጁ ከነበሩ የወረቀት የአድራሻና መረጃ ማ

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.