Top

22

በዓሉ ግርማ- ሕይወቱና ሥራዎቹ

Thursday 17th of March 2016 06:31:00 AM  |  Daniel Kibret

በዓሉ ግርማ-   ሕይወቱና ሥራዎቹ

በእንዳለ ጌታ ከበደ የካቲት 2008 ዓም ዋጋ፡- 120 ብር   clicke here for pdf እንዳለ ጌታ ከበደ በዓሉ ግርማን እንደ ጌታ ነፍስ ዘርቶ እንደደአልዓዛር ከሞት አስነሥቶታል፡፡ ከትውልድ ቀየው ጀምሮ ‹እስከ መቃብሩ› ደረስ እየተከተለ፡፡ መዛግብቱን ያገላብጣል፣ እናውቃለን የሚሉትን ይጠይቃል፣ ያውቃሉ ብሎ የገመታቸ

22

ጆሮና ቀንድ

Monday 14th of March 2016 09:12:00 AM  |  Daniel Kibret

አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና  ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው…

22

ሰርግና ሰዓት

Tuesday 8th of March 2016 06:41:00 AM  |  Daniel Kibret

click here for pdf ለጊዜ ያለንን አነስተኛ ግምት አጉልተው ከሚያሳብቁብን ክዋኔዎች አንዱ ሰርግ ነው፡፡ ሰርገኛ በጊዜው ከመጣ ትዳሩ ይፈርሳል የተባለ ይመስል አንድና ሁለት ሰዓት ዘግይቶ መምጣት ይቅርታም የማያስጠይቅ ልማድ ሆኗል፡፡ በሰዓት ተለክቶ በሚከፈልበት በምዕራቡ ዓለም የሚኖሩ የሀገሬ ልጆች እንኳን ‹የ…

18

Why I Believe Visiting Africa Is Essential for Self-Growth

Sunday 6th of March 2016 11:46:37 AM  |  About Addis Ababa

It is my privilege to introduce an inspiring guest post about AFRICA by Amy Goldsmith who is a business assistant from Melbourne. Her job allows her to travel a lot, which also happens to be one of her greatest passions. As a proud African, a sense of joy enthralled me reading this article and actuates me to share it with my esteemed readers. I truly hope you enjoy it and most importantly let it inspire you to visit this fascinating continent – my root and my home – Africa. I have recently…

18

Honoring All Women Behind Adwa Battle Victory!

Tuesday 1st of March 2016 06:39:00 PM  |  About Addis Ababa

While celebrating the 120th anniversary of ADWA, it is my privilege to salute the altruistic and brave souls of all the women behind the victory of the battle for FREEDOM. Indeed we are all free now because of YOU. THANK YOU! Share this: Twitter Facebook More Google Email Like this: Like Loading... Related…

22

...መቼ ተነሱና የወዳደቁት..." ጂጂ

Friday 19th of February 2016 04:20:00 PM  |  Daniel Kibret

...መቼ ተነሱና የወዳደቁት..." ጂጂ

ግልጽ ደብዳቤ ለመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት (ያሬድ ሹመቴ)  ይድረስ ለ ዶ/ር ክንደያ ገ/ህይወት ለጤናዎ እንደምን አሉ? ክቡርነትዎ በአካል ተያይተን አናውቅም። ከስምዎ እና ከስራ ድርሻዋ ውጪ ስለርስዎ ምንም የማውቀው ነገር የለኝም። ነገር ግን ወቀሳ ለማቅረብ ይህንን ደብዳቤ ስጽፍልዎ እርስዎን ባለማ…

18

#blackgirlsRpicky

Sunday 14th of February 2016 11:47:17 PM  |  Abesheet

After coming across a photo of Snap Judgment’s Glynn Washington and his family, I was inspired to come up with the above mentioned hash-tag. I don’t know how to make it go viral but you can feel free to spread the word, if you want. Happy Lover’s Day.

22

መኪና አሳዳጅ ውሾች

Monday 8th of February 2016 08:32:00 AM  |  Daniel Kibret

መኪና አሳዳጅ ውሾች

አንድ የአፍሪካ የሽምቅ ውጊያ መሪ ለብዙ ዓመታት በሽምቅ ውጊያ ታግሎ ነባሩን መንግሥት ካስወገደ በኋላ ለ12 ዓመታት ሀገሪቱን መራ፡፡ ሕዝቡ በሽምቅ ተዋጊነቱ ጊዜ የወደደውን ያህል በመንግሥትነቱ ጊዜ ሊወደው አልቻለም፡፡ ሲመጣ በጭብጨባና በሆታ ተቀበለው፣ ሲውል ሲያድር እያዘነበት ሄደ፣ ሲቆይ ተቀየመው፣ ሲ

22

የደጃች ውቤ ልቅሶ

Monday 1st of February 2016 11:51:00 AM  |  Daniel Kibret

click here for pdf ዐፄ ቴዎድሮስ በበጌምድር ማንም ለሞተ ዘመዱ እንዳያለቅስ የሚል ዐዋጅ ዐውጀው ‹ሰው ሁሉ ዕንባውን ያጠጣ ነበር፡፡› በዚህ መካከል ደጃች ውቤ ሞቱና ለእቴጌ ጥሩ ወርቅ ወደ መቅደላ መርዶ ተላከ፡፡ ዐፄ ቴዎድሮስም ሕዝቡን ‹ለደጃች ውቤ አልቅሱልኝ› ብለው አዘዙ፡፡ ሰውም ሁሉ ዘመዱ ሲሞት የቀረበት

22

ከንብ ጋራ ኑሮ

Monday 25th of January 2016 06:13:00 AM  |  Daniel Kibret

click here for pdf በገድለ ወለተ ጴጥሮስ ላይ እንዲህ የሚል ታሪክ አለ፡፡ እምነ ወለተ ጴጥሮስ ወደ ዋልድባ ገዳም በገባች ጊዜ ለአንዲት እናት ረድእ ሆነች፡፡ እኒህ እናት ፈጽሞ ጠባይ የሚባል ያልፈጠረባቸው ነበሩ፡፡ አሁን የተናገሩትን አሁን ይሽሩታል፣ በሆነው ባልሆነው ይቆጣሉ፤ ከእርጅናቸው ብዛት የተነሣ ይነጫ

18

Heading To GONDAR For TIMKET CELEBRATION

Friday 15th of January 2016 11:29:29 AM  |  About Addis Ababa

Timket – Ethiopian Epiphany is going to fall on January 20, 2016. Gondar is one of the best places to celebrate Timket. Ye Hager Libs – Ethiopian traditional clothing – is a genuine way to be embellished with on Timket Celebration as an ETHIOPIAN. There is locally famous Ethiopian saying which emphasize the deep and intimate connection between these eloquent pieces of Ethiopia – Timket Celebration and Ethiopian Traditional Clothing. It is at this time of year the saying beautifies Ethio…

18

Lake Assale: The Danakil Desert Adventure II

Monday 4th of January 2016 11:47:30 AM  |  About Addis Ababa

Lies at – 115 m (- 377 ft.) below sea level. It is one of the SALT LAKES in the northern end of the Danakil Depression. Lake Assale (Asale) is an ex harbor of the Red Sea,also known as Lake Karum – CATHARTIC, ALTRUISTIC AND ILLUMINATING. Our stirring transition – from witnessing the flaming LAVA LAKE– Erta’ Ale –, to the snow – white SALT LAKE – Lake Assale – within the Danakil Desert, went through a convalescent overnight stay in Abala village. After a challenging day and an o…

22

እውነት ስትሰቀል

Monday 4th of January 2016 06:31:00 AM  |  Daniel Kibret

እውነት ስትሰቀል

click here for pdf (የዴንቨር መድኃኔዓለም ካህናትና ምእመናንን ባሰብኩ ጊዜ ይህንን ጻፍኩ) ሰሞኑን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዴንቨር ከተማ ተገኝተው የዴንቨር መድኃኔዓለምን በተመለከተ ‹ከእናት ቤተ ክርስቲያን ወጥቷል› ብለው መናገራቸውን ስሰማ የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለምን በቅዱስ ያዕቆ

15

በጥንቃቄ ልንመለከታቸው የሚገቡ “የጅምላ ጭፍጨፋ” ምልክቶች

Saturday 19th of December 2015 12:46:00 AM  |  Adebabay

በጥንቃቄ ልንመለከታቸው የሚገቡ “የጅምላ ጭፍጨፋ” ምልክቶች

በጥንቃቄ ልንመለከታቸው የሚገቡ “የጅምላ ጭፍጨፋ” ምልክቶች (ኤፍሬም እሸቴ) (ephremeshete@gmail.com/ www.adebabay.com) እንደ ዳራ እንዲህ ዓይነቱን ርዕሰ ጉዳይ አንስቶ በጥቂት ቃላት ለመተንተን መሞከር አንድም ጥልቅ ጥናትና ምርምር አንድም ብዙ ገጾች የሚጠይቅ ከባድ ሥራ ቢሆንም ጥቂትም ቢሆን መናገር እና የተኛውን…

22

ኢዛናና የነገረ ክርስቶስ እምነቱ

Tuesday 8th of December 2015 12:40:00 PM  |  Daniel Kibret

click here for pdf በኢትዮጵያ ታሪክ ክርስትናውን በይፋ ያወጀው ንጉሥ ኢዛና ነው፡፡ ኢዛና ክርስትናውን በይፋ በማወጅ ብቻ ሳይሆን በድንጋይ ላይ የጦርነት ታሪኩን መዝግቦ በማቆየትም ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን የታሪክ ሊቃውንት በኢትዮጵያ ክርስትና የተሰበከበትን ጊዜ ከ4ኛው መክዘ ቢጀምሩትም የኢትዮጵያ ቤተ ክር…

WE ARE STORYTELLERS. BE SURE TO NEVER MISS ANYTHING.